Micro and Small Enterprises in Ethiopia | ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች

This category contains a specail listing of micro and small enterprises in Ethiopia that registered through Kefta| ይሄ ክፍል በኢትዮጵያ ያሉ በከፍታ በኩል በልዩ ሁኔታ የተመዘገቡ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የያዘ ነው

logo kefta

ማንም የጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅት እዚህ ላይ በመመዝገብ ሃገር ውስጥም ሆነ ውጭ ሃገር ከሚገኙ ከከሌሎች ድርጅቶች ወይንም ተጠቃሚዎች ጋር የገበያ ትስስር መፍጠር ከፈለገ እዚህ ላይ መመዝገብ ወይንም በአጭር ቁጥር 6131 ላይ በመደወል የበለጠ መረዳት ይችላል።