This category contains a specail listing of micro and small enterprises in Ethiopia that registered through Kefta| ይሄ ክፍል በኢትዮጵያ ያሉ በከፍታ በኩል በልዩ ሁኔታ የተመዘገቡ ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የያዘ ነው
ማንም የጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅት እዚህ ላይ በመመዝገብ ሃገር ውስጥም ሆነ ውጭ ሃገር ከሚገኙ ከከሌሎች ድርጅቶች ወይንም ተጠቃሚዎች ጋር የገበያ ትስስር መፍጠር ከፈለገ እዚህ ላይ መመዝገብ ወይንም በአጭር ቁጥር 6131 ላይ በመደወል የበለጠ መረዳት ይችላል።