Lian Labs


Mobile +251947408989
LocationAddis Ababa, Ethiopia
Primary CategorySoftware, App, Website Development & Networking
Lian Labs

Software Solutions for Ethiopian Businesses

Lian Labs helps Ethiopian businesses turn ideas and manual processes into practical digital solutions. We design, build, deploy, and maintain custom business software, websites, web applications, mobile apps, and AI-powered tools tailored to each client’s needs.
From streamlining daily operations to launching new digital products, we support clients throughout the software journey from understanding the problem and developing the right solution to deployment and ongoing maintenance.

What We Do

  •  Custom business software and management systems
  •  Websites and web applications
  •  Android and iOS mobile applications
  •  AI and business process automation
  •  Software maintenance and technical support

Our goal: To make technology practical, accessible, and valuable for Ethiopian businesses.

www.lian-labs.com, contact@lian-labs.com

የሶፍትዌር መፍትሄዎች ተግባራዊ ቴክኖሎጂ

ሊያን ላብስ በኢትዮጵያ ያሉ ንግዶች ሐሳቦቻቸውንና በእጅ የሚከናወኑ ሥራዎቻቸውን ወደ ተግባራዊ ዲጂታል መፍትሄዎች እንዲቀይሩ ይረዳል። ከእያንዳንዱ ደንበኛ ፍላጎት ጋር የሚስማሙ የንግድ ሶፍትዌሮችን፣ ድረ ገጾችን፣ የድርና የሞባይል መተግበሪያዎችን እንዲሁም በ የተደገፉ መፍትሄዎችን እንነድፋለን፣ እንገነባለን። ከመፍትሄውን መንደፍና ማበልጸግ ጀምሮ እስከ ማስጀመርና ቀጣይ ጥገና ድረስ ከደንበኞቻችን ጋር እንሰራለን።

ዓላማችን የንግድ ሥራዎችን ማቀላጠፍ፣ ቅልጥፍናን ማሳደግና ንግዶች በቴክኖሎጂ እንዲያድጉ መርዳት ነው።

የምናቀርባቸው አገልግሎቶች

  • ብጁ የንግድ ሶፍትዌሮችና የአስተዳደር ሥርዓቶች
  • ድረ ገጾችና የድር መተግበሪያዎች
  • የ እና ሞባይል መተግበሪያዎች
  • የ መፍትሄዎችና የሥራ ሂደት አውቶሜሽን
  • የሶፍትዌር ጥገናና ቴክኒካዊ ድጋፍ

ዓላማችን፦ ቴክኖሎጂን ለኢትዮጵያ ንግዶች ተግባራዊ፣ ተደራሽና ጠቃሚ ማድረግ።

www.lian-labs.com, contact@lian-labs.com