| Mobile | +251 91 1888409 |
| Mobile 2 | +251 90 9549188 |
| Mobile 3 | +251 90 8234444 |
| Location | Adama and Assela, Oromia, Ethiopia |
| Primary Category | Tyres & Parts Thereof |
ሆራይዘን አዲስ ጎማ በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ የተሽከርካሪ ጎማ አምራች የሆነው ሆራይዘን ጎማ ወኪል አከፋፋይ 2 ኤፍ ጎማ እና ባትሪ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ነው።
ድርጅታችን 2 ኤፍ ጎማ እና ባትሪ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ደረጃውን የተበቁ የሃገራችን መልክዓ ምድር እንዲስማማ ተደርገው የተሰሩ ጎማዎችን ደጃቸው ድረስ የሚያቀርብ ድርጅት ነው።
ድርጅታችን ከባጃጅ እስከ ትልልቅ የእርሻ ትራክተሮች ጎማ፣ እንዲሁም የኮንስትራክሽን ማሽኖች ጎማ እና እንዲሁም በአይነትና በመጠን የተለያዩ ባትሪዎችን ያቀርባል።
ልብ ይበሉ! ከድርጅታችን ሲገዙ ከአመራረት ችግር ጋር የተያያዘ ችግር ቢያጋጥም የአንድ ዓመት ዋስትና እንሰጣለን።
የመንግስት ተቋማትና ተጠቃሚዎች ከእኛ ዘንድ ሲገዙ ባለንበት ሁሉም ቅርንጫፍ በፋብሪካ ዋጋ የምናቀርብ በመሆኑ 2 ኤፍ ጎማ እና ባትሪ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ልዩ ያደርገናል።
ነጋዴዎች በአካል ቀርበው ከማከፋፈያችን ተጠቃሚ በመሆን ንግዳቸውን እንዲያስፋፉ ምቹ ሁኔታዎችን አዘጋጅተናል።
ጀምላ ለመውሰዱ ነጋዴዎች ልዩ ቅናሽ በማድረጋችን 2 ኤፍ ጎማ እና ባትሪ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለየ ያደርገናል።
Three wheeler tyres
Passenger car tyres
Light truck tyres
Trucks and buses tyres
Farm or Agriculture tyres
Industrial Tyres
Construction Tyres:
Flotation Tyres
Military vehicles,
Off the road Tyre and Rubber accessories

2 ኤፍ ጎማ እና ባትሪ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
አድራሻ:- አዳማ እና አሰላ
ስልክ ቁጥር:- አዳማ - +251 911 888409 / +251 908 234444
አሰላ - +251 909 549188 / +251 908 134444