| Mobile | +251 97 27 89 578 |
| Mobile 2 | +251 99 85 62 726 |
| Location | In front of Lemi Kura Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia |
| Primary Category | Security/Guard Services |
Tikuret Security and Cleaning Services is an innovative firm established by seasoned experts. Founder Teshome Jarso (Major), a former UN Department of Security staff member with over 30 years of service, also contributed to Ethiopia's law enforcement efforts in addressing national security challenges.
The company envisions a safer, cleaner Ethiopia where professional security and hygiene services empower communities and businesses to thrive Drawing on this extensive experience, Teshome Jarso launched the agency to compete in Ethiopia's security sector. The company reflects his commitment to leveraging proven expertise for modern needs.
The agency focuses on enhancing citizen well-being through reliable security for peace and effective cleaning for hygiene.
Static security guards
Mobile patrol services
Event security managing
Corporate security services
Bodyguard services
Investigation services
Digital security service
Security camera installiation
Access control installiation
Fire & safety system
Maintenance
Commercial office cleanin
Residential deep cleaning
Janitorial services
Specialized cleaning
Eco-friendly green cleaning
የትኩረት የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት ኤጀንሲ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተመሰረተ ባለራዕይ ድርጅት ነው፡፡ ባለቤቱ ተሾመ ጃርሶ (ሻለቃ) የቀድሞ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴኩሪቲ መምሪያ አባል ሲሆን የ30 ዓመታት አገልግሎት ልምድ አላቸው።
በተጨማሪም የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባል በመሆን በርካታ የፀጥታ ጉዳዮችን ለመፍታት የግል አስተዋፅኦ አድርገዋል። መስራቹ በኢትዮጵያ የጥበቃ እና ፅዳት ኤጀንሲ ለማቋቋም ወስኖ አሁን ወዳለው ወቅታዊ ገበያ ገብተዋል።
የትኩረት የጥበቃ እና ጽዳት ኤጀንሲ ኃ.የተ.የግ.ማ በቲን 0100104832 የተመዘገበ ሲሆን በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና በአዲስ አበባ ሰራተኛና ክህሎት ቢሮ ፈቃድ ተሰጥቶታል።
የኤጀንሲው ዋና ተልዕኮ የዜጎችን ሰላም እና ንፅህና በማረጋገጥ ጥበቃን ማሳደግ ነው።
ኩባንያው ሙያዊ ጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎቶች ለማህረሰቦች እና የንግድ ድርጅቶች በማቅረብ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ንፁህ ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው።
ቋዋሚ የጥበቃ አገልግሎት
የቦዲጋርድና የዕጀባ አገልግሎት
ልዩ ዝግጅቶች ጥበቃ አገልግሎት
የትላልቅ ድርጅት ጥበቃ
የወንጀል ምርመራ ስራ
የዲጂታል ሴኩሪቲ አገልግሎት
የሴኩሪቲ ካሚራ ገጠማ
አክሰስ ኮንትሮል ገጠማ
የእሳትና ሴፍቲ ገጠማ
ጥገናና ክትትል
የንግድ መስሪያ ቤቶች ፅዳት
የመኖሪያ ቤቶች ስደት
ቆሻሻ የማሰወገድ አገራት
ልዩ የሆነ የፅዳት አገልግሎት
ከአካባቢ ተስማሚ የቀናት
Contact Us
Address:- In front of Lemi Kura Sub-City Addis Ababa, Ethiopia
Phone no:- +251 97 27 89 578 / +251 99 85 62 726
Email:- eyotejar18@yahoo.com