ARADA FM 95.1


Phone 011 5 58 60 58
LocationKazanchis, Bloom Tower Building, 4th Floor, Addis Ababa, Ethiopia
Primary CategoryEntertainment Production/Show
ARADA FM 95.1

Arada FM 95.1, founded in 2014 by the organizers of the Adikana and Etopika link media works,The station broadcast every Monday to Sunday morning from 6:00 am to 12:00 pm midnight.

It is an entertainment channel that broadcasts 18 hours a day. The site is easy to use in addition to the radiothrough the convenient socialnetworking sites: Facebook, Telegram, website and YouTube, various information in images, audio and text.

Arada FM 95.1, which has been accepted by many listeners in a short time, by its entertainment, sports, business and other programs.

They have a variety of music programs that allow you to follow the site without changing to another site once you open it. Because they are, it is the reason

Mission

Providing entertainment and business information to listeners in Addis Ababa and the surrounding area. The station shows various business options in the business sector and ensuring the benefit of the people. These results to be preferred and profitable commercial medimedia by enablinga fair trading system to prevail

Vision

The vision of Arada FM 95.1 from FM stations in our country. Entertainment and business programs with superior presentation and content. It is to be the preferred and leading commercial media.

Values

  • Sincerity

  • Accountability

  • Clarity

  • Professionalism

  • Equilibrium

  • Participatory

  • Social responsibility

photo 2025-05-29 16-06-08

 

በአዲካና ኢቶፒካሊንክ ፕሮግራም አዘጋጆች በ2014 ዓ.ም የተመሰረተው አራዳ ኤፍ.ኤም 95.1 ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት እስከ ሌሊቱ 6 ሰዓት በየቀኑ ለ18 ሰዓታት ዝግጅቱን የሚያቀርብ የመዝናኛ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያው ከሬዲዮ በተጨማሪ ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ በሆኑት የማህበራዊ ትስስር ገጾች፡- ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ድረገጽ እና ዩቲዩብ በምስል፣ በድምጽና በጽሁፍ የተለያዩ መረጃዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡

በአጭር ጊዜ ውስጥ በበርካታ አድማጮች ዘንድ ተቀባይነት ባገኘው አራዳ ኤፍ.ኤም 95.1 የሚቀርቡት የመዝናኛ፣ የስፖርት፣ የቢዝነስና ለዛ ያላቸው ልዩ ልዩ የሙዚቃ ዝግጅቶች ጣቢያውን አንዴ ከከፈቱት ወደ ሌላ ጣቢያ ሳይቀይሩ በልዩነት እንዲከታተሉ የሚያስችሉ በመሆናቸው «አራዳ ኤፍ.ኤም 95.1 ውለው የሚያመሹበት» በሚለው መሪ ቃል እንዲጠራ ምክንያት ሆኗል፡፡

ተልዕኮ

በሀገራችን ያሉ የመዝናኛና የቢዝነስ መረጃዎችን ለአዲስ አበባና አካባቢው አድማጮች በማቅረብ በአድማጮች ነጻ ሀሳብና የነቃ ተሳትፎ የመዝናኛው ኢንዱስትሪ ላይ በቂ ግንዛቤ መፍጠርና በቢዝነሱ ዘርፍ የተለያዩ የቢዝነስ አማራጮችን ማሳየትና የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፍትሃዊ የግብይት ስርዓት እንዲሰፍን በማስቻል ተመራጭና ትርፋማ የንግድ ሚዲያ ሆኖ ማስቀጠል፡፡

ራዕይ

የአራዳ ኤፍኤም 95.1 ራዕይ በሃገራችን ከሚገኙ ኤፍኤም ጣቢያዎች የላቀ አቀራብና ይዘት ያላቸው የመዝናኛና የቢዝነስ ፕሮግራሞችን በማቅረብ ተመራጭና ቀዳሚ የንግድ ሚዲያ መሆን ነው፡፡

ዕሴቶች

  • ቅንነት

  • ታማኝነት

  • ተጠያቂነት

  • ግልፅነት

  • ሚዛናዊነት

  • ሙያዊ ስነ-ምግባር

  • አሳታፊ

  • ማህበራዊ ኃላፊነትን መወጣት

photo 2025-05-29 16-06-15

 

 

Arada FM 95.1
Office Address: Kazanchis, Bloom Tower Building, 4th Floor
Phone Number: 011-5-58-60-58
Email: aradafm95.1@gmail.com
Website: http://aradafm.com
አራዳ ኤፍ.ም 95.1
አድራሻ፡ ካዛንቺስ, ብሉም ታወር ህንፃ, 4ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፡ 011-5-58-60-58
ኢሜል፡ aradafm95.1@gmail.com
ዌብ ሳይት፡ http://aradafm.com

 

aradafm95.1@gmail.com


Products and Services(10 Images)

Shared Banner Directory p8