Mobile | 09 11 34 84 25 |
Mobile 2 | 09 89 82 12 14 |
Location | 4kilo next to berhanena selam building 4th floor office no. 408, Addis Ababa, Ethiopia |
Primary Category | Wood & Wood Products |
ጠንካራ በጣም ጥሩ ሊለካ የሚችል ስፋት እና ውፍረት ያላቸው ፕላይዉድ ለአጠቃላይ መዋቅሮች ወይም ለንጣፍ እንደ ወለል፣ የቤት ዕቃዎች፣ ለኮንስትራክሽን ላሉት የተለያዩ የውስጥ እና የውጭ መዋቅሮች ተስማሚ የሆነ በብዛት እና በክምችት ያገኛሉ።
በተጨማሪ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሞራሌ (አውስትራሊያ) ማግኘት ይችላሉ።
አዲስ አበባ በብዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቸች ትራንስፖርትን ጨምሮ ያሉበት እደርሳለን።