Teddy Print


Fax 046 212 3040
Mobile +251 904 151 515,
Mobile 2 +251 916 581 738
Mobile 3 +251 935 980 671
Location1. Addis Ababa Around 24 Behind Gibson School 2. Hawassa Around Agricultural Station Near Main Road, Ethiopia
Primary CategoryPrinting and Advertising
Teddy Print

Teddy Print was established in 2003 in Hawassa, Ethiopia. Since then we have been providing a high-quality service of print and advertisement.

Teddy Print is more than a print. We print your desire!
Our Campany Strategy

      • Vision
      • Mission
      • Values
      • Goals

Providing a quality service through our motto of “More than a print” that beats Expectations Building a long-term partnership with our customers through innovation and cutting-edge technologies and treating our cutomers as a king

Treating customers with full respect and dignity.- Integrity and Honesty- Best of business experience in practice.- Building a print and advertising company of Choice in Ethiopia by 2024 E.C- Become a key role player in the business having a strong base of Customer service while supporting the development of our country.

1asdcv

ውድ ደንበኞቻችን ስለ ድርጅታችን ቴዲ ማተሚያ አመሰራረት እና የስራ እንቅስቃሴ በጥቂቱ ለመግልጽ ያህል፦ ማተሚያ ቤታችን በ2003 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ተቋቋመ። ማምረቻ ስፍራችን 550ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን የህትመት ማሽነሪዎቻችን ያረፉበት ቦታ 208 ካሬ ሜትር ላይ ነው።

በተጨማሪም ለመጋዘንነት የተዘጋጅ በ150 ካሬ ሜትር ላይ አርፈዋል።

ቀሪው ስፍራ ለማስታወቂያ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ስፍራ ነው። በተለያዩ የሙያ ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ከ40 በላይ ቋሚ እና ከ20 በላይ ጊዜያዊ ሰራተኞችን በመቅጠር ሰፊ የስራ እድል የፈጠረ ጠንካራ ድርጅት ነው።

በዚህም ለደንበኞቻችን ጥራት ያለው ህትመትና ማስታውቂያ ለተለያዩ የመንግስት ድርጅቶች፤ ለተለያዩ NGO እና ለግል ድርጅቶች በመስራት የተለያዩ መልካም ስራ አፈጻጸም ያገኘ ድርጅት ነው።

በተጨማሪም ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምሮ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪዎቻችን ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በማስመጣት በመዲናችን አዲስ አበባ በ24 አከባቢ ከ ጊብሰን ት/ቤት ጀርባ ወደ አውራሪስ በሚያወጣው መንገድ ቁ-2 ማተሚያ ቤታችንን በ500ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን ማምረቻ ስፍራችን በ220 ካሬ ሜትር ለመጋዘንነት የተዘጋጅ 80ካሬ ሜትር የሰራተኞች ማረፊያ 32 ካሬ ሜትር ሲሆን ቀሪው ስፍራ ለማስታወቂያ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ስፍራ ነው።

በሁለቱም ድርጅቶቻችን አስፈላጊ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን ያሟላ አንጋፋ ድርጅት ነው።

1dsdsds

 1dfds

1trre

 1dssdsd

1dsddw

1dfvxc

1fgd

 

Contact us
Address:-1. Addis Ababa Around 24 Behind Gibson School 2. Hawassa Around Agricultural Station Near Main Road
Phone no:- +251 904 151 515, +251 916 581 738, +251 935 980 671, +251 936 011 787, +251 903 111 115, +251 911 363 167, +251 936 011 788
Email:- teddyprint11@gmail.com 
PO.BOX-713
Fax:- 046 212 3040


Products and Services(8 Images)
Art-Edge Business Directory SB P5

Shared Banner Directory p8