Zeb Security and Cleaning Services PLC


Mobile 09 11 282 381
Mobile 2 09 45 401 111
LocationKazanchis Nearby Development Bank, Nega City Mall, 1st floor, Office No 110A and B, Addis Ababa, Ethiopia
Primary CategorySafety & Security Equipment Sales/Maintenance
Zeb Security and Cleaning Services PLC

Zeb Security and Cleaning Services are established by people who have experience in different educational and professional fields.

Our company is a private agency providing human resources with a new vision as a helper in the development journey of companies in the field of human resources and management in Ethiopia.

Our company is engaged in this field of work by including employees with various skills and experience who contribute their knowledge to reduce poverty and unemployment in the country.

The institution is organized by professionals who understand their work well and pay attention to the service of the devotees who serve properly and honestly with a sense of responsibility.

Providing various incentives to the efficient and hardworking management and employees of the organization who have followed a successful and technologically assisted system.

Impact of our service

Our country Ethiopia is indeed making progress in all fields from time to time based on the mission, purpose, and responsibility of our company.

The different thinking that is coming along with the development is encouraging crime to be committed against human life and property.

Although society has the responsibility to protect its life and property from any crime and danger, the crimes that are happening nowadays are being committed in a very sophisticated way, where information and evidence are not available, making the crime more complex.

Although crime prevention is the primary responsibility of the government, it is very difficult for the government to protect every society and property, it has a fundamental role to play in crime prevention by providing professional training and deploying private security professionals to assist the security forces and the police, especially by entering areas that are not covered by the security forces.

It is an undeniable fact that our company, Zeb Security and Cleaning Service, is engaged in this work, taking experience from different countries and the private security service that was recently started in our country Ethiopia, to protect the life and property of the community, as well as documents, from any crime and danger is showing encouraging results.

Therefore, our company is responsible for the protection and cleaning services of private and public institutions and Private and government organizations in foreign countries;

we are engaged in this sector of security by bringing together professionals who have sufficient work experience and training to protect human life, property, and documents as well as personal protection.

Therefore, our company brought together professionals who have sufficient work experience and professional training by being responsible for the protection and cleaning services of private and public institutions Private and government organizations in foreign countries,

We take responsibility for the personal protection of human life, property, and documents.

In addition, our company provides cleaning services for the working places and surroundings of the workers, and we are doing the work of making them comfortable and clean for their work and activities. Dirty and dusty areas in organizations can reduce efficiency; it can lead to reduced product quality and higher repair costs.

For this reason, it is possible to improve efficiency and productivity and reduce environmental impact by maintaining the cleanliness of organizations.

Cleaning organizations are important for the health and safety of employees and customers.

Our company believes that professional cleaning services play an important role in taking care of our environment to promote a clean environment and good air quality,

The cleaning service sector plays the main role in helping to reduce the spread of germs and diseases and reducing fire and other safety hazards,

It is engaged in this sector and provides standard cleaning services from various private and government institutions as well as private and government organizations from foreign countries.

Mission

      • Providing efficient and reliable quality security and cleaning services
      • Expanding the security and cleaning service sector in the country in a manner supported by research
      • Ensuring jobs for employees and creating job opportunities for citizens

Vision

Being the first among the institutions engaged in the field in our country, reaching the level they have reached in the field in the world.

CoreValues

      • Honesty
      • Integrity
      • Respect
      • Trust
      • Courage

Legality of our company

      • Having a Taxpayer Registration Certificate (TIN Number) from the Federal Democratic Republic of Ethiopia Revenue and Customs Authority,
      • Having a business registration certificate from the Addis Ababa City Administration Trade Office,
      • Having a security business license in the sector from the Addis Ababa City Administration Trade Office,
      • The organization has a certificate of value-added tax (VAT registrant) from the Federal Democratic Republic of Ethiopia Revenue and Customs Authority,
      • Having a qualification certificate from the Federal Police Office of the Federal Democratic Republic of Ethiopia,
      • we have a qualification certificate from the Addis Ababa City Administration Employment and Skills Office,
      • Having proof that the annual tax has been paid and renewed from the Ethiopian Revenue and Customs Authority of the Federal Democratic Republic of Ethiopia,
      • Having insurance coverage

The services we provide

      • We provide training professionals with experience in security and cleaning security and cleaning personnel to investors as well as private and government organizations in foreign countries. T for private and public institutions,
      • We provide security and cleaning Services for banks, insurers, shopping malls, embassies, Diplomats of foreign countries, private and government medical institutions, real estate, and apartments.
      • We provide security and cleaning manpower for condominiums, residences, villages, condominiums, factories, hotels, for gas stations.
      • We provide security and cleaning services for car importers, for different warehouses, for various buildings and car parks.
      • We provide security and cleaning manpower for various constructions, industrial parks, religious institutions, and government-private schools.
      • We Provide consulting services and suggest solutions by study institutions that are vulnerable to crime and danger, we do building and property management.
      • We offer VIP accompaniment for large concerts, various meetings, and various graduate programs in conservation and cleaning power.
      • We provide professionals to NGOs and individuals seeking personal protection.
      • We provide and install Modern materials for conservation, Modern door keys and cards, electronic surveillance equipment, and security surveillance CCTV cameras; dangerous fences according to their needs.
      • We provide knowledge on how to prevent and control elevator breakdowns and Basic fire hazards, as well as providing and training first-level medical aid to security& cleaners personnel.
      • Garden decoration works
      • We offer free professional advice on protection services, cleaning services, and general property management.
      • Commission works
      • Construction materials, hardware, metals, plumbing and heating equipment and wholesale trade
      • General Consultancy

The benefit you get from this company

      • You will be free from the threat of various crimes and thefts.
      • You will be saved from arguing with a security guard and cleaning professionals
      • By giving the responsibility to the security and cleaning company as well as to the security and cleaning staff, they save their time and money and focus only on their regular work.
      • You will get a 24-hour round security service and a complete cleaning service.
      • Your organization will get qualified and organized manpower trained in security and cleaning professions from our company.

Expected from our company

      • Increase the credibility of any property we have received from companies by protecting it responsibly and honestly from crime and danger with trained security personnel.
      • We provide quality security and cleaning services to our customers with increasing competitiveness by charging reasonable fees.
      • We are protecting the assets that we have inherited from the companies, creating close relations with the community-based security agencies in the area, doing crime prevention work in a modern way, and fulfilling our responsibility.
      • Laws enacted by the government; complying with the rules and regulations, it is to fulfill all the expectations of the organization and raise its competitiveness to a higher performance.

A few of the many organizations we work with

      • MCG Construction Ltd
      • Yami Perfect Importer
      • Sidav Trading Pvt. Ltd
      • Catholic Church
      • Dire Industries
      • Enda Ethiopia
      • Great Will International
      • Bole International
      • Yoke Building
      • Milkias Mandefro Apartment
      • Kumel Reddy Building
      • Neuro Care Medium Clinic
      • Glory Real state
      • Fiker plaza (Doctor BeEgeziyabher Alebel)
      • Elsabet Construction
      • Lieal building
      • Lotes Guesthouse
      • KidaneMihret building
      • Bridge car importer
      • Abate & Tihtena Real state
      • Altate Industrial plc
      • MH business center

ዘብ የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በተለያየ የትምህርትና ሙያዊ ዘርፍ ልምድ ባላቸው ሰዎች የተቋቋመ ነው።

ተቋሙ ስራቸዉን ጠንቅቀዉ በተረዱ ለደምበኞች አገልግሎት ትኩረት የሚሰጡ በሃላፊነት ስሜት በአግባቡና በታማኝነት የሚያገለግሉ ባላሙያዎች የተደራጀ ነዉ።

ድርጅታችን ዘብ የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ በሰው ሃይል እና በአስተዳደር ዘርፍ ለድርጅቶች የእድገት ጉዞ አጋዥ በመሆን አዲስ ራዕይ ያለው የሰው ህይል አቅራቢ የግል ኤጀንሲ ነው።

ድርጅታችን በሀገሪቱ ድህነትን እና ስራ አጥነትን ለመቀነስ የራሳቸውን እውቀት የሚያዋጡ ልዩ ልዩ ችሎታ እና ልምድ ያላቸው ሰራተኞችን በማካተት በዚህ የስራ ዘርፍ ላይ ተሰማርቷል።

ስኬታማና በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን የተከተሉ ዉጤታማና ታታሪ የሆኑ የድርጅቱ ማኔጅመንትና ሰራተኞችን ያካተተተ ነው።

የአገልግሎታችን አስፈላጊነት

ድርጅታችን ዘብ የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከያዘው ተልዕኮና ዓላማ እንዲሁም ኃላፊነት አንፃር በመነሳት በሀገራችን ኢትዮጵያ ከግዜ ወደ ግዜ በሁሉም መስክ እድገት እያስመዘገበች እንደሆነ እውን ነው።

እድገቱን ተከትሎ እየመጣ ያለው የተለያየ አስተሳሰብ ደግሞ በአቋራጭ ለመበልፀግ የሚደረግ ሩጫ ወንጀልን እያበረታታ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ የተለያዩ ጥፋቶች እየተፈፀሙ ይገኛሉ።

ወንጀልን የመከላከል ተግባር በዋናነት የመንግስት ኃላፊነት ቢሆንም መንግስት ለእያንዳንዱ ህብረተሰብና ንብረት በየቦታው ለመጠበቅ በጣም አስቸጋሪ ስለሚሆን በዚህም ሞያዊ የብቃት ስልጠና በመስጠት የግል ጥበቃ ሙያተኞችን በማሰማራት ለፀጥታ ሀይልና ለፖሊስ አጋዥ በመሆን በተለይም
የፀጥታ ሀይል በማይሸፍንባቸው ቦታዎች በመግባት ወንጀልን የመከላከል ተግባር የማይናቅ መሰረታዊ ሚና አለው።

ድርጅታችን ዘብ የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በዚህ ስራ ላይ ሲሰማራ ከተለያዩ ሀገራት ተሞክሮ በመውሰድ እንዲሁም በቅርቡ በአገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የግል የጥበቃ አገልግሎት የህብረተሰቡን ሕይወትና

ንብረት እንዲሁም ሰነዶች ጭምር ከማንኛውም ወንጀልና አደጋ ለመጠበቅ እየተደረገ ያለው ጥረት አበረታች ውጤት እያሳየ መምጣቱ የማይካድ ሀቅ ነው።

ስለሆነም ድርጅታችን ዘብ የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር የግልና የመንግስት ተቋማት ፤ ለውጭ ሀገራት የግልና የመንግስት ድርጅቶችን ፤ የሰው ሕይወትና ንብረት እንዲሁም ሰነዶች ጭምር በኃላፊነት ተረክቦ በግል ጥበቃ ለማስጠበቅ በቂ የስራ ልምድ ባላቸውና በሙያው
ስልጠና የወሰዱ ሙያተኞችን አሰባስቦ በተጨማሪም ለጀማሪዎችም በቂ ሙያዊ የጥበቃ ስልጠናዎችን በመስጠት በዚህ የጥበቃ የስራ ዘርፍ በመሰማራት ደረጃውን የጠበቀ የጥበቃ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።

በተጨማሪም ድርጅታችን ለደምበኞች የስራ ቦታዎችና አከባባዊ ፅዳት አገልግሎት በመስጠት ለስራቸውና ለእንቅስቃሴያቸው ምቹና ፅዱ አድርጎ የማዘጋጀትን ስራ በመስራት ላይ እንገኛለን።

በድርጅቶች ውስጥ ያሉ ቆሻሻዎች እና አቧራማ ቦታዎች ቅልጥፍናን እንዲቀንስ ፤ የምርት ጥራት እንዲቀንስ እና ከፍተኛ የማምረቻ ወጪዎችን ሊያስከትል ይችላል፡፡

ለዚህም ሲባል የድርጅቶች ንፅህና በመጠበቅ ውጤታማነትንና ምርታማነትን ማሻሻል እና የአካባቢ ተፅዕኖን መቀነስ ያስችላል፡፡

ድርጅቶችን ማጽዳት ለሰራተኞች እና ለደንበኞች ጤና እና ደህንነት አስፈላጊ ነው።

ድርጅታችን አካባቢያችንን መንከባከብን በተመለከተ ሙያዊ የጽዳት አገልግሎቶች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት በማመን ንጹህ አካባቢን ጥሩ የአየር ጥራትን ለማራመድ ፤ የጀርሞችን እና በሽታዎችን ስርጭትን ለመቀነስ እና የእሳት እና ሌሎች የደህንነት አደጋዎችን ለመቀነስ በማገዝ ዋነኛውን ሚና የሚጫወተው የፅዳት አገልግሎት ዘርፉ እንደሆነ በማመን በዚህ ዘርፍ ላይ በመሰማራት ከተለያዩ የግልና የመንግስት ተቋማት እንዲሁም ከውጭ ሀገራት የግልና የመንግስት ድርጅቶችን ጭምር በመረከብ ደረጃውን የጠበቀ የፅዳት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

ተልዕኮ

      • ቀልጣፋና አስተማማኝ ጥራቱን የጠበቀ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት መስጠት
      • የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ዘርፍን በሃገሪቱ በጥናት በተደገፈ መልኩ ማስፋፋት
      • የሰራተኞች የስራ ዋስትና ማረጋገጥ ብሎም ለዜጎች የስራ እድል መፍጠር

ራዕይ

      • በአገራችን በመስኩ ከተሰማሩ ተቋማት ተቀዳሚ በመሆን
      • በጥበቃና በጽዳት አገልግሎት በዓለማችን በመስኩ የደረሱበትን ደረጃ ማድረስ
      • ቅንነት
      • ታማኝነት
      • እሴቶች
      • ክብር
      • እምነት
      • ድፍረት

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

      • የጥበቃ እና የፅዳት ልምድ ያላቸው ሙያተኞችን በማሰልጠን ለግልና ለመንግስት ተቋማት፤ ለኢንቨስተሮች እንዲሁም ለውጭ ሀገራት የግልና የመንግስት ድርጅቶች ጭምር የጥበቃ እና የፅዳት የሰው ኃይል እናቀርባለን፡፡
      • ለባንኮች ፤ ለኢንሹራንሶች ፤ ለገበያ ማዕከላት ፤ ለኤምባሲዎች ፤ ለውጪ ሀገራት ዲፕሎማቶች ፤ ለግልና ለመንግስት የህክምና ተቋማት ፤ ለሪልስቴቶች ፤ ለአፓርታማዎች የጥበቃ እና የፅዳት የሰው ኃይል እናቀርባለን።
      • ለኮንደሚኒየም ቤቶች ፤ ለመኖሪያ ቤቶች ፤ ለመንደሮች ፤ ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ፤ ለፋብሪካዎች ፤ ለሆቴሎች ፤ ለነዳጅ ማደያዎች የጥበቃ እና የፅዳት የሰው ኃይል እናቀርባለን።
      • ለመኪና አስመጪዎች ፤ ለተለያዩ መጋዘኖች ፤ ለተለያዩ ህንጻዎችና ለመኪና ፓርኪንጎች የጥበቃ እና የፅዳት ኃይል እናቀርባለን።
      • ለተለያዩ የኮንስትራክሽን ግንባታዎች ፤ ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ፤ ለእምነት ተቋማት ፤ ለትምህርት ቤቶች የጥበቃ እና የፅዳት ኃይል እናቀርባለን።
      • የህንፃና የንብረት አስተዳደር ስራዎችን እንሰራለን።
      • ለወንጀልና ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ ተቋማትን በማጥናት የማማከርና መፍትሄውን የማመላከት አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
      • ለVIP እጀባዎች ፤ ለትልልቅ ኮንሰርቶች ፤ ለተለያዩ ስብሰባዎች ፤ የተለያዩ ምረቃ ፕሮግራሞች የጥበቃ እና የፅዳት ኃይል እናቀርባለን።
      • ለNGOዎች እና በግላቸው ጥበቃ ለሚፈልጉ ግለሰቦች ሙያተኞችን እናቀርባለን።
      • ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ ዘመናዊ ማቴሪያሎች ፤ ዘመናዊ የበር ቁልፎችንና ካርዶችን ፤ የፍተሻ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችንና የደህንነት መቆጣጠሪያ ሲሲቲቪ ካሜራዎችን ፤ አደገኛ አጥር እንደየፍላጎታቸው ማቅረብና የዝርጋታ/የመግጠም ስራዎችን እንሰራለን።
      • መሰረታዊ የእሳት አደጋ ፤ የሊፍት ብልሽቶችንና የመሳሰሉትን የመከላከልና የመቆጣጠር እንዲሁም የመጀመሪያ ደረጃ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ ለጥበቃ ሰራተኞች የመስጠትና የማሰልጠን ግንዛቤ እንሰጣለን። 
      • የኮሚሽን ኤጀንት ስራዎችን መስራት
      • የአትክልት ማስዋብ ስራዎችን
      • የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች ፣ ሃርድዌር ፣ ብረታ ብረቶች የቧንቧ እና የማሞቂያ መሣሪያዎችና ጅምላ ንግድ
      • ስለጥበቃ፤ ስለ ጽዳት አገልግሎትና ጠቅላላ ንብረት አስተዳደር ነፃ ሙያዊ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን።

የደንበኞች ጥቅም

      • ከጥበቃ እና ከጽዳት ሙያተኛው ጋር ጭቅጭቅና ንትርክ ይድናሉ።
      • ኃላፊነቱን ለጥበቃና ጽዳት ሰጪው ድርጅት በተጨማሪም ለጥበቃውና ለጽዳት ሰራተኞች በመስጠት ጊዜያቸውንና ወጪያቸውን ቆጥበው በመደበኛ ስራቸው ላይ ብቻ ያተኩራሉ።
      • የ24 ሰዓታት ሙሉ በመሉ የማያቋርጥ የጥበቃ አገልግሎት እና የተሟላ የጽዳት አገልግሎት ያገኛሉ።
      • 2 ከተለያዩ ወንጀሎችና ስርቆቶች ስጋት ነፃ ይሆናሉ።
      • ድርጅትዎ ያለምንም ውጣ ውረድ በጥበቃና በጽዳት ሙያ የሰለጠኑ ብቁና የተደራጁ የሰው ኃይል ከድርጅታችን ያገኛሉ።

ከድርጅታችን የሚጠበቅ

      • ከድርጅቶች የተረከብነውን ማንኛውንም ንብረት በኃላፊነትና በታማኝነት ከወንጀልና ከአደጋ በሰለጠነ በጥበቃ የሰው ሀይል በመጠበቅ ተዓማኝነቱን ከፍ ማድረግ፡፡
      • ለደምበኞቻችን ለምንሰጠውን የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ተመጣጣኝ ክፍያ በማስከፈልና ጥራት ያለው የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት በመስጠት የተወዳዳሪነትን አቅም ከፍ በማድረግ ማሳደግ
      • ከድርጅቶች የተረከብነውን ንብረት ስንጠብቅ በአከባቢው ከሚገኙ ማህበረሰብ አቀፍ የፀጥታ አካላት ጋር የጠበቀ ግንኙነት በመፍጠር የወንጀል መከላከል ስራ በዘመናዊ አሰራር መስራትና ኃላፊነትን መወጣት
      • መንግስት የሚያወጣቸውን ህጎች ፤ ደንቦችና መመሪያዎች በማክበር ከድርጅቱ የሚጠበቀውን ሁሉ በማሟላት ተወዳዳሪነቱን ወደ ላቀ የስራ አፈጻጸም ከፍ ማድረግ ነው።

አብረን የምንሰራባቸው ድርጅቶች ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ

      • ኤምሲጂ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
      • ያሚ ፐርፌክት አስመጪ
      • ሲዳቭ ትሩዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
      • ካቶሊክ ኦርሶላይን 
      • ድሬ ኢንዱስትሪዎች
      • ኢንዳ ኢትዮ
      • ግሬት ዊል ኢንተርናሽናል
      • ቦሌ ኢንትርናሽናል
      • ዮኬ ህንፃ
      • ሚልኪያስ ማንደፍሮ አፓርትመንት
      • ኩመል ረዲ ህንፃ
      • ኒውሮ ኬር መካከለኛ ክልኒክ
      • ግሎሪ ሪልስቴት
      • ፍቅር ፕላዛ(ዶ/ር በእግዚአብሔር አለበል)
      • ኤሳቤጥ ኮንስትራክሽን
      • ካሰች ናደው የገበያ ማዕከል
      • ልኤል ህንፃ
      • ሎተስ የእንግዳ ማረፊያ
      • ኪዳነ ምህረት ህንፃ
      • ብሪጅ የመኪና አስመጪ
      • አባተ እና ትህትና ሪልስቴት
      • አልቴት ኢንዱስትሪያል
      • ኤም ኤች ቢዝነስ ሴንተር

አብረን እንደምንሰራና እንደሚመርጡን በመተማመን ነው

 

Contact us
Address:- Kazanchis Nearby Development Bank, Nega City Mall, 1st floor, Office No 110A and B
Mobile no:- 09 11 282 381/09 45 401 111
Email:- zebplc15@gmail.com, website:- https://zebsecurity.com


Products and Services(14 Images)

Shared Banner Directory p8