Melese Zerga Book Store


Mobile +251 911 26 4196
LocationAutobus Tera, Beside Ayalew Hotel, Addis Ababa, Ethiopia
Primary CategoryBook Stores
Melese Zerga Book Store

Melese Zerga Book Store is a local bookstore that offers the local community a wide range of books and reading materials. They are committed to promoting literacy and providing quality books to their customers.

We also offer a variety of services such as

      • Book clubs,
      • Author events, and 
      • Book fairs to engage the community and foster a love of reading.

Mission: To provide quality books and reading materials to the local community and promote literacy.

እኛ ጋር የሚገኙ መፅሐፍቶች

      • የተለያዩ መንፈሣዊ መፅሐፍቶች
      • የተለያዩ ልብ ወለድ መፅሀፍቶች
      • የተለያዩ የተማሪ እና የአስተማሪ መፅሀፍቶች
      • የተለያዩ የታሪክ ምርምር
      • ከኬጂ እስከ ዩኑቨርሲቲ የተማሪ አጋዥ
      • የተለያዩ መጠን ያላቸው በተለያዩ ቁንቋ የተፃፉ መፅሀፍ ቅዱስ እና ቅዱስ ቁራን
      • የተለያዩ የሙያ ክህሎት መፅሀፍትን እና ሎሎችንም የተላያዩ መፅሐፍቶችን ማግኘት ይችላሉ

በብዛት ለሚያዙን ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን ፣ ካሉበት ደርሠን ተዕዛዝ እንቀበላለን ሲገዙን ያሉበት ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት እናደርሳለን።
በሙያው 25 ዓመት ልምዳችን ተጠቅመን በመፅሐፍት ዙሪያ የማማከር አገልግሎት ለደንበኞቻችን እንሰጣለን።

Address:- Autobus Tera, Beside Ayalew Hotel
Mobile no:- +251 911 26 4196


Products and Services(7 Images)