Bale Kaba Design


Mobile +251 (0) 93 001 1663
LocationMexico Haimen bldg 3rd flour, Addis Ababa, Ethiopia
Primary CategoryTextile Fabrics /Clothings/
Bale Kaba Design

About Us
Classifying Ethiopia’s national costume into one easily identifiable variety is daunting. Of course, the well-known snow-white outfits have been commonly associated with Ethiopia’s national identity, but this is just the tip of the iceberg.
More About Store

      • Traditional Cloths
      • Take Orders
      • Scheduled Offers
      • Modern Dresses
      • Fashion Accessories

ባለ ካባ ዲዛይን የተመሰረተዉ መጋቢት 23/2014 በ ኢትዮጰያ አቆጣጠር ሲሆን ስያሜዉን ያገኘዉ ካባ ከሚለዉ የ አማረኛ ቃል ነዉ፤ ካባ የሚለዉ ቀጥታ ትርጉሙ ’’ኮት’’ ማልት ቢሆንም የልብስ አገልግሎቱ ግን የኮትን ያህል ብቻ አይደለም፡፡ ካባ ማንኛዉም ሰዉ ስለፈለገ ብቻ የሚለብሰዉ ልብስ አይደለም፤ ቀደም ሲል ነገስታት ና ሹማምንት እንደንግስና መገለጫ ልብስ ይጠቀሙት ነበር፤ በ አሁን ዘመን ግን የክብር ሽልማት ላይ፣ አባቶች ልዩ ፕሮግራም ላይ እንዲሁም ሙሽሮች ይለብሱታል፤ እኛም ባለካባ የሚለዉን ቃል እንደስያሜ ስንወስደዉ የምንሰራቸዉ አልባሳት ልክ እንደ ካባ ለበሹ ግርማሞገስ ያጎናጽፋል ብለን በማመናችን ነዉ፡፡

አላማችን
የልብስ ዲዛይናችን ልዩ ፈጠራ ተጠቅመን ደረጃዉን በጠበቀ ግበአት በመጠቀም የምናመርታቸዉ የልብስ ዉጤቶች አንድ ደረጃ ከፍ በማድረግና ና ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ፍላጎት ና ተደራሽነትን ባማካለ መልኩ ያቀርባል፡፡

ህልማችን
ባለ ካባ ዲዛይን በስፋት ዘመናዊ ና ባህላዊ አልባሳትን በላቀ መልኩ እንዲሁም ደረጃዉን ከፍ ማድረግ ና ከሀገር አልፎ ለተቀረዉ አለም ክፍሎች ምርቶቻችንን በማስተዋቅ አለም አቀፍ ብራንድ ለማድረግ ብሎም ለ ሀገርም ጥሩ የገቢ ምንጭ መሆንን ህልም አድርጎ ተነስቷል፡፡

 1 2kaba  1 3 kaba  1kaba

Contact Us
Address:  Mexico Haimen bldg 3rd flour
Contact: +251 (0) 93 001 1663
E-mail: senait7alemu@gmail.com
Website:- https://www.balekaba.et/