We have a wide range of plots for sale in key areas of Addis Ababa, Ethiopia such as Sarbet (African Union), CMC, Bole, Summit, Ayat, Furi and Piassa. Please call us for further information 0900631437/0940152479 or visit a our telegram channal: https://t.me/+qCX4-tFRmnw2OGE0
SITE 1- ሳርቤት-ቫቲካን ታወር
ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ከቫቲካን ኤምባሲ ወይም ከሳርቤት-ቫቲካን ዋና መንገድ በ 100ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
ሳርቤት-ቫቲካን አፓርትመንትን ልዩ የሚያደርገው!
-
- በከተማው ተፈላጊ አካባቢ መሃል ሳርቤት የሚገኝ
- ከቫቲካን ኤምባሲ 100ሜ ርቀት ላይ እና ከካናዳ ኤምባሲ 50ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ
- የዲፕሎማቶች እና የውጪ ዜጎች መኖሪያ አካባቢ
- 3 ሊፍቶች ለ 4 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች ያሉት
- ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ያለው
- ለትራንስፖርት ምቹ
- ትልቅ የኢንቨስትመንት ዕድል
- 24/7 የማይቋረጠ አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው
- እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን እና አየር የሚያገኙ
- ሳይቱ በሶስት በኩል መንገድ/ክፍት የሆነ
- 300ካ.ሜ የሚሆን ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚውል የጋራ መጠቀሚያ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለው
- 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው
- ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚያ
- ከድምፅ መከላከያ እቃዎች የተገነባ- ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ
- የደህንነት ማንቂያዎች (የእሳት ማስጠንቀቂያ፣ እሳት አደጋ መውጫ፣ CCTV ካሜራ ያላቸው፤ የደህንነት ጠባቂ፤ የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው)
- ፉል ፊኒሽድ በካሬ 119,850
ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ዓይነቶች
-
- ታይፕ ኤ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል- አጠቃላይ ስፋቱ 210.00 ካ.ሜ
- ታይፕ ቢ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል- አጠቃላይ ስፋቱ 215.00ካ.ሜ
- ታይፕ ሲ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል- አጠቃላይ ስፋቱ 214.00ካ.ሜ
- ታይፕ ዲ፡ ባለ ሁለት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል- አጠቃላይ ስፋቱ 164.00ካ.
SITE 2- በለቡ ሙዚቃ ሰፈር
በለቡ ሙዚቃ ሰፈር ከለቡ ስታር ጀርባ ከዋናው መንገድ 170 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የአፓርትመንት ፕሮጀክታችን 3ኛ ዙር ሽያጭ ተጀምሯል
-
- ምቹ በሆነ አከፋፈል ከ183.70 እስከ 194.67 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው ባለ ሦስት መኝታ + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት መኝታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
- ሰላማዊ፣ዘመናዊ እና ጨዋ የመኖሪያ አካባቢ
- ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
- ከለቡ ሙዚቃ ሰፈር ዋናው መንገድ 170 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ
- የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት
- ለኢንቨስትመንት ምቹ:- ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።
- በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር
- ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
- አጭር የማስረከቢያ ጊዜ
- ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
- በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት
- ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
- በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ
በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
-
- በእያንዳንዱ ህንፃ ላይ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
- ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 620 ካ.ሜ ላይ ያረፈ የጋራ መገልገያ አዳራሽ
- ትልቅ የጋራ አረንጓዴ ስፍራ
- አውቶማቲክ ጀነሬተር
- ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
- ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
- 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
ለበለጠ መረጃ 0900631437/0940152479
SITE 3- አያት 49
-
- አያት 49 ላይ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ
- አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል።
- 1950USD per Square Meter
- ቅድመ ክፍያ 15%
SITE 4- ሳር ቤት ( African Union Site )
-
- 178 ካሬ ባለ 2 መኝታ
- 237 ካሬ ባለ 2 መኝታ
- 266 ካሬ ባለ 4 መኝታ
SITE 5- CMC Site
-
- 95,000 birr per square meter
- 40% ቅድመ ክፍያ
ዓይነቶች
-
- 154ካሬ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንቶች
- 161 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች
- 176 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች
- 181 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች
SITE 6- ፒያሳ ሳይት
ዓይነቶች
-
- 173 ካሬ እና 182 ካሬ ባለ 2 መኝታ
- 166 ካሬ እና 179 ካሬ ባለ 3 መኝታ
Building facilities
-
- Reception and gust waiting place
- 24 hours und CCTV control
- Intercom
- Ground water and Sufficient resurvior tanker
- Standby Generator
- Elevators
- Garbage shooter
- የከርሰምድር ውሀ
- እጅግ ማራኪ የሆነ የከተማ እይታ ( City View )
- ባለ 4 ወለል የመኪና ማቆሚያ ( parking )
- ዘመናዊ ሊፍቶች ( Lift )
- የ24 ሰዓት የደህነንት መጠበቂያ ካሜራ ( security ) & All other facilities are available.
- ( Resale የተመቻቸለት ) መልሰው አትርፈው መሸጥ ይች
SITE 6- በካሳንችስ ለንግድ የሚሆኑ ግራውንድ እና አንደኛ ፍሎር
-
- ከ19.34_ካሬ ጀምሮ አለ
- በካሬ 198ሺህ
- ቅድመ ክፍያ 30% ቀሪውን በግንባታው ኘሮግረስ የሚከፈል 70% የደረሰ።
- ለሱቆች እና ለመኖሪያ ቤቶች በመሀል ከተማ
Other SITEs-ሌሎች ሳይቶች
ቦሌ ብራስ። የ3 አመት ኘሮጀክት ይዘን መተናል
-
- ለንግድ ሱቆች ከ44ካሬ_58ካሬዎች
- ቅድመ ክፍያ ከ15% ጀምሮ
- ቀሪውን በ ሶስት አመት በ ስድስት ዙር የሚከፍሉት ።
- ለመኖሪያ በ ሶስት አመት በ ስድስት ዙር የሚከፍሉት ።
- ለመኖርያ የሚሆኑ ባለ 2 ፦120, ባለ 2፦131 and ባለ 3 ፦156 ካሬዎች አሉን።
- በካሬ 155ሽ ቅድመ ክፍያ 15%ብቻ በ3 አመት የቤት ባለቤት ይሁኑ።
ጀርመን አደባባይ ለንግድ የሚሆኑ ግራውንድ ፍሎር
-
- ከ20_ካሬ ጀምሮ አለ በካሬ 75 ሽ ብር ብቻ
- ቅድመ ክፍያ 30% ቀሪውን በግንባታው ኘሮግረስ የሚከፈል 60%የደረሰ።
በለቡ ሙዚቃ ሰፈር - አፍሪካ ህብረት አካባቢ - 4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ የሚገኙ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆችን በሽያጭ ላይ ነን።
በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት
እየተገነቡ የሚገኙትን የንግድ ሱቆችና የመኖሪያ አፓርትመንቶች የእርሶ ያድርጓቸው፡፡