Phone | +251 588 30 10 00 |
Mobile | +251 962 80 17 58 |
Mobile 2 | +251 904 34 11 99 |
Mobile 3 | +251 927 68 79 10 |
Location | Tana Sub-city, Kebele 16, Wanzaye Real Estate Building Office No. 206, Bahir Dar, Ethiopia |
Primary Category | Cleaning and Janitorial Service |
Guzara Security and Cleaning Service is an Ethiopian firm that offers security and cleaning services to banks, government agencies, non-governmental organizations (NGOs), universities, hotels, factories, international organizations, shopping malls, and other businesses. We provide qualified and trained security and cleaning personnel in addition to additional training and materials. We are Located in kebele 16 of Bahir Dar (Tana sub-city).
ጉዛራ የጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አ.ማ. ከ2014 ዓ.ም. ጀምሮ የተቋቋመ ሲሆን ዋና መ/ቤቱም ባህርዳር ከተማ ቀበሌ16 የሚገኝ ሲሆን በኢትዮጵያ ፌደራል ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በፌደራል ፖሊስ በ ቀን 02/03/2015 ዓ/ም የብቃት ማረጋገጫ አውጥቶ (ህጋዊ ፍቃድ) ይዞ በስራ ላይ እየተንቀሳቀስ ይገኛል። ድርጅቱ የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶችም የጥበቃ አና የጽዳት የሠው ሀይል አቅርቦት ሲሆን እነዚህንም ለባንኮች መንግስታዊ ለሆኑ ድርጅቶች፣ ለዮኒቨርስቲዎች፣ ለሆቴሎች፣ ለፋብሪካዎች፣ ለአለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ለገበያ ማዕከላት ከተጨማሪ ስልጠና ጋር እና ከተሟላ ማቴራል ጋር ብቁ እና የሰለጠኑ የጥበቃ እና የጽዳት የሰው ሀይል እናቀርባለን።
አድራሻ
ባህር ዳር ቀበሌ 16 (ጣና ክፍለ ከተማ)፤ ዋንዛዬ ሪል እስቴት ህንጻ፤ ቢሮ ቁጥር 226።
ስልክ: +251 588 30 10 00 | +251 962 80 17 58 | +251 904 34 11 99 | +251 927 68 79 10