Nolawit Real Estate Consultant


Mobile +251 966 21 46 49
Mobile 2 +251 941 78 34 13
LocationAddis Ababa, Ethiopia
Primary CategoryReal Estate Development/Administration
Nolawit Real Estate Consultant

Nolawit Real Estate Consultant is an Ethiopian real estate consultant who focuses on developing functional, convenient, and comfortable homes for today's modern lifestyle seeker and savvy investor.

Nolawit Real Estate Consultant is bringing world-class luxury high-end apartments to key Addis Ababa neighborhoods. In doing so, we strive to meet the needs of luxury living in Ethiopia while also providing long-term profitable real estate investment opportunities.

Nolawit ab 1 rereNolawit ab 2 reNolawit ab 3 reNol photo 4

OUR PROJECTS 

በለቡ ሙዚቃ ሰፈር ከለቡ ስታር ጀርባ የሚገኘው የአፓርትመንት ፕሮጀክታችን

ሽያጭ ተጀምሯል

 • ምቹ በሆነ አከፋፈል 194.67 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው ባለ ሦስት መኝታ + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት መኝታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
 • ሰላማናዊ እና ጨዋ የመኖሪያ አካባቢ
 • ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
 • ከለቡ ሙዚቃ ሰፈር ዋናው መንገድ 190 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ
 • የመገበያያ ማዕከላት፣ የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ ባንኮች፣ አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣ መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት
 • ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ
 • በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር
 • ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
 • አጭር የማስረከቢያ ጊዜ
 • ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
 • በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት
 • ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙ

በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

 • በእያንዳንዱ ህንፃ ላይ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
 • ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 620 ካ.ሜ ላይ ያረፈ የጋራ መገልገያ አዳራሽ
 • በእያንዳንዱ ህንፃ መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ
 • ትልቅ የጋራ አረንጓዴ ስፍራ
 • አውቶማቲክ ጀነሬተር
 • ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
 • ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
 • 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ አለው
 • የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ
 • ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት +251 966 21 46 49 ይደውሉ

Nolawit lebu below

የክሪስሙስ ዩንየን ታወር አፓርትመንት ቤቶች

ሽያጭ ተጀምሯል 3B+G+16

 • ከገነት ሆቴል ወደ ቡልጋሪያ-ቄራ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ ከሰዒድ ያሲን ህንፃ አጠገብ ከአፍሪካ ህብረት 100 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል
 • የግንባታው ደረጃ ልስን (Plastering) ላይ የሚገኝ እና በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ
 • ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው 167 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሦስት መኝታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
 • ለኑሮና ትራንስፓርት ምቹ በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ
 • የመገበያያ ማዕከላት፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ ባንኮች፣ አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣ መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት
 • ለኢንቨስትመንት ምቹ ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ
 • በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር
 • አጭር የማስረከቢያ ጊዜ
 • ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
 • በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ሰፊ እና ምቹ የአፓርትመንት ሎቢ
 • 5ኛው ፎቅ ላይ ጂም፣የስፓ አገልግሎቶች እንዲሁም ለተለይየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ እና ምቹ አዳራሽ ያለው
 • ከ6ኛ እስከ 14ኛ ፎቅ ድረስ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት 15ኛ እና 16ኛ ፎቅ ላይ 3 ቤቶች ያሉት
 • ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
 • በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

 • ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
 • በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ
 • አውቶማቲክ ጀነሬተር
 • ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 3 ቤዝመንቶች ያሉት።
 • 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
 • የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ
 • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር : +251 966 21 46 49 ይደውሉ
 • ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር

Nolawit chris mus union tower

የሀልካያን ሊበርቲ ታወር አፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ተጀምሯል

 • 4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል አጠገብ ወደ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መስሪያ ቤት ወይም ዳኑ የአጥንት ህክምና ማዕከል በሚያስወርደው አስፋልት መንገድ ዳር ላይ ይገኛል
 • የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
 • ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ101.25ካ.ሜ እስከ 146.64ካ.ሜ የሆኑ ከባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ እና የተወሰኑት ቤቶች አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
 • እንደዚሁም ስፋታቸው ከ42 ካ.ሜ እስከ 153.46ካ.ሜ ድረስ ስፋት ያላቸው የንግድ ሱቆች የመጀመሪያ ፎቅ እና ሁለተኛ ፎቅ ላይ ይገኛሉ።
 • ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
 • ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት
 • የመገበያያ ማዕከላት፣ የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ ባንኮች፣ አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣ መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን፣ ላይብረሪ፣ ፓርኮች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማት፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የመዝናኛ ማዕከላት በቅርብ ርቀት የሚገኙበት 
 • ለኢንቨስትመንት ምቹ ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ
 • በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር
 • አጭር የማስረከቢያ ጊዜ
 • ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
 • ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
 • የንግድ ሱቆቹ ቢፈልጉ የሚያከራዩት እና በጥቂት አመታት ውስጥ ኢንቨስትመንቱን የሚመልስ አሊያም ያሰቡትን የንግድ ስራ ሰርተው የሚያተርፉበት
 • በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ
 • በ30% ቅድሚያ ክፍያ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

 • ለንግድ እና ለአፓርትመንቶች የየራሳቸው የሆነ ደረጃ እና አሳንስር ያላቸው
 • በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ
 • አውቶማቲክ ጀነሬተር
 • ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)። ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 2 ቤዝመንቶች
 • ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
 • 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
 • ትልቅ እና ምቹ ሎቢ በመሬት ወለል ላይ፣ አንደኛ እና ሁለተኛ ፎቅ ላይ ያሉት
 • የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ
 • ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251 966 21 46 49 ይደውሉ
 • ቦሌ ፒኮክ ከወሎ ሰፈር ወደ ጌቱ ኮሜርሻል በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ ጎራ ይበሉ

librety towe

የሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ የኤች.ዲ ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል

 • መስቀል ፍላወር ከድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ባለው ዋና አስፋልት 150ሜ ገባ ብሎ ወይም ከቡልጋሪያ ወደ ቦሌ በአዲሱ አስፋልት ሲመጣ ጋዜቦ አደባባይ ከመደረሱ በፊት ባለዉ ቅያስ
 • የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
 • ምቹ በሆነ አከፋፈል
 • ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
 • ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
 • ለኢንቨስትመንት ምቹ ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ
 • በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር
 • ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
 • ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
 • በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

 • በህንፃው አናት (ሩፍ ቶፕ) ላይ 1,170ካ.ሜ ሰፊ ሰገነት ያለው
 • አውቶማቲክ ጀነሬተር
 • ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች ያለው
 • 3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት
 • ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
 • የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው
 • CCTV ካሜራ ያላቸው
 • የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ)
 • 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
 • የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ

ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251 966 21 46 49 ይደውሉ

lebu 5

CONTACT US

Mobile: +251 966 21 46 49
Email: nolawit.eyasu@gmail.com
You can also Join us on Telegram: https://t.me/nolawit2nol 


Products and Services(18 Images)