Gizew Pharmaceutical Medicine and Medical Equipment Wholesale is a company in Ethiopia that provides:
- Medicine
- Medical laboratory reagents and chemicals
- Medical equipment
- Sanitary materials
- Installation of simple, intermediate and advanced medical equipment
- Training for all BME, BMT and end users
ጊዜው የመድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች ጅምላ አከፋፋይ የሚከተሉትን አገልግሎቶች ይሰጣል፡-
- መድሃኒት
- የህክምና ላቦራቶሪ ሪኤጀንትና ኬሚካል
- የህክምና መሳሪያ ማሽን
- የፅዳት እቃዎች
- ከቀላል እስከ ዘመናዊ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎችን ኢንስታሌሽን (ተከላ) ማካሄድ
- ከቀላል እስከ ዘመናዊ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎችን ጥገና ማከናወን
- ለባዮ ሜዲካል ኢንጅነሮች፣ ለቴክኒሺያኖች እና ለተጠቃሚዎች ስልጠና መስጠት
CORE VALUES
- Commitment towards its clients
- Commitment towards its staff
- Commitment to quality supply
- Providing a client-focused marketing and claims service
- Dynamism of management in reacting to fast-changing market conditions
- Providing efficient claims and client service
- Transparency
- Accountability
- Respecting the law