ARTFUL Printing and Packaging is a printing and packaging company in Ethiopia that performs all types of printing, packaging and label printings with high quality and speed, with state-of-the-art machinery.
OUR SERVICES
We print:
- Books, booklets
- Calendar
- Agenda
- Magazines, catalogs
- Posters
- Brochures
- Business forms
- Paper board boxes for food packaging
- Pharmaceutical packagings (medicine packets)
- Consumer good packaging in any size, shape and color
- Other products and services as per customer orders
OUR VALUES
- Excellence - We exhibit excellence in all our services, and in everything we do.
- High quality - Our printing and packaging is done with the utmost care, delivering high quality.
- Customer satisfaction- We value and honor our commitment to our customer, 100% customer satisfaction is our goal.
አርትፉል ፕሪንቲንግ ኤንድ ፓኬጂንግ የሕትመት፣ ፓኬጂንግ እና ሌብል ፕሪንቲንግ አገልግሎቶችን በከፍተኛ ጥራትና ፍጥነት የማተም ሥራ የሚሠራ፣ አቅም ባላቸው በርካታ ማሽነሪዎች እና ባለሙያዎች የተደራጀ የሕተምት ተቋም ነው።
አገልግሎቶቻችን
የሚከተሉትን የሕትመት አገልግሎቶች እንሰጣለን:-
- መጽሐፍ
- የቀን መቁጠሪያ/ ካላንደር
- አጀንዳ
- መጽሔት እና ካታሎግ
- ፖስተር
- በራሪ ወረቀት/ ብሮሹር
- የቢዝነስ ቅጽ/ ፎርም
- የምግብ ማሸጊያ ካርቶን
- የመድሃኒት ማሸጊያ ካርቶን
- የልዩ ልዩ ምርቶች ማሸጊያ በየትኛውም መጠን፣ ቅርጽ እና ቀለም
- እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች በደንበኛ ትዕዛዝ መሠረት
እሴቶቻችን
- ልቀት - ሁሉንም ሥራችንን በላቀ መልኩ እንሠራለን።
- ከፍተኛ ጥራት - ሁሉም የሕትመት እና የማሸጊያ ሥራዎቻችን በከፍተኛ ጥንቃቄ እና ጥራት የሚሠሩ ናቸው።
- የደንበኛ እርካታ - ለደንበኛችን ያለብንን ኃላፊነት በማክበር እና ከፍ ያለ ዋጋ በመስጠት እንሠራለን፤ ግባችን 100% ደንበኛችንን ማርካት ነው።