Mengistu and Dawit General Construction | መንግስቱ እና ዳዊት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ


Mobile +251 910 713536
Sub City Bole
Woreda 04
LocationBole 04, Addis Ababa, Ethiopia
Primary CategoryMicro and Small Enterprises in Ethiopia | ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች
Mengistu and Dawit General Construction | መንግስቱ እና ዳዊት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

Mengistu and Dawit General Construction  :- is a construction company in Addis Ababa, Ethiopia. We do building construction and other related works.

Our Services

  • Building Construction
  • Finishing Works
  • Road Construction
  • Bridgeworks  and
  • Building Maintenance Services

መንግስቱ እና ዳዊት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ፦ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

  • የሕንፃ ግንባታ
  • የሕንጻ ማጠናቀቂያ ስራዎች
  • የመንገድ ስራ
  • የድልድይ ግንባታ  እና
  • የሕንፃ ጥገና ስራዎች

ድርጅታችን መንግስቱ እና ዳዊት ጠ/ስ/ተቋራጭ ሲሆን ከእነዚህ በተጨማሪ ለቤት አሰሪዎች  በሙሉ ከሌሎች ኮንትራክተሮች  የምንለየው  ከላይ  ባያያዝነው የመልካም ስራ አፈጻጸም   እንደሚገልጸው ከፋይበር ግላስ በተሰሩ  የአበባ መትከያዎች አስውበን ቤታቸዉን ጨርሰን እናስረክባለን።

 

photo_2022-02-16_10-29-13.jpg


Products and Services(18 Images)