We design and produce our own products in our office and workshop which is located in Addis Ababa. We produce many types of textile products.
Some of Our products are:-
- Teacher Gowns & Student Uniforms
- Work Gowns
- Any type of Modern Clothing (Men’s, Women and Children's)
- Table & Sofa Clothing
- Sewing Service
አለምነሽ ፣ መአዛ እና ጓደኞቻቸው ጨርቃጨርቅ :- የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
- የተማሪዋች የደንብ ልብሶች
- የስራ ጋውኖች
- ዘመናዊ የወንድ እና የሴት አልባሳት
- የጠረጴዛ እና የሶፋ ልብሶች
- የስፌት አገልግሎት
- እና የተለያዩ ብትን ጨርቆች እናቅርባለን