Mobile | +251 913 221922 |
Mobile 2 | +251 988 999308 |
Location | Gotera condominium, Addis Ababa, Ethiopia |
Primary Category | Chemicals |
Ashenafi Detergent and Cosmetics Manufacturer is a chemical manufacturer based in Addis Ababa, Ethiopia. We manufacture cleaning and disinfecting chemicals. We also give disnfecting service for schools, embassysies, workspaces, Conference halls and others.
አሸናፊ የንፅህና እና የኮስሞቲክስ አምራች፦ የተለያዩ ለንፅህና የሚውሉ በረኪና፣ ሳኒታይዘር እና ፈሳሽ ሳሙናዎችን እናመርታለን። ከዚህም በተጨማሪ ለኮሮና መከላከያ የኬሚካል ርጭት አገልግሎት ለትምህርት ቤቶች፣ ኢምባሲዎች፣ መሰብሰቢያ አዳራሾች እና ለሌሎችም አገልግሎቱን እንሰጣለን።
የፀረ ተህዋሲያን ርጭት አገልግሎት ትምህርት ቤቶች በቂ ገንዘብ ሳይኖራቸውለመምህራኑ ደሞዝ በመክፈል ወገናዊነታቸውን አሳይተዋል መንግስት ለድርጅታችን ባረገልን እገዛ መሰረት እኛም ትምህርት ቤቶችን ወገናዊ በሆነ አቅምን ያገናዘበ አገልግሎት እየሰጠንና ብዙ ትምህርትቤቶች ኮሌጆች ተደስተውብናል ። ዋናው ትኩረታችን በትምህርት ቤቶች ዙሪያ ኮቪድ 19ኝን ቀን በቀን የምንከላከልበትን ሲስተም መዘርጋት ነው። አንዴ ረጭተን ዞር አንልም ። ለት/ቤቱ ፅዳት ግብረሃይል ስልጠና እንሰጣለን ለሰርቪስ ለበር ምንጣፍ ለዴስክ የሚሆን ሳኒታይዘር በቅናሽ ዋጋ እናቀርባለን ፡ የርጭት ኬሚካላችንም ሆነ የዴስክና ሰርቪስ ሳኒታይዘራችን ናሙናው በደረጃ መዳቢ የተመረመረ ነው። ለስራችን ፈቃድና የብቃት ማረጋገጫ አለን ። ለሰራነውስራ ህጋዊ ደረሰኝ ሰርተፍኬት ውል የውጭበር ስቲከር እንሰጣለን።