|
የአዊ አስ/ዞን ገንዘብና ኢ/ል/ዋ/ መምሪያ የግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ለ2003 በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ የጽፈት መሣሪያዎች የጽዳት እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የአነስተኛ ተሽከርካሪዎች ጐማና ከለማዳሪ ኢምፖርትድ ፈኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
|||
|
|||
|
Status: Closed | Views: 178
|
|||
|
Company(Organization) Detail
|
|||