Maraki Gypsum Block


Mobile 09 11 927 527
LocationAddis Ababa, Ethiopia
Primary CategoryBuilding and Finishing Materials
Maraki Gypsum Block

Maraki Gypsum Block manufactures blocks, that are easy to construct, lightweight, fire and sound-resistant gypsum blocks 

Our Mission

Build the best product that creates the most value for our customers, and use business to inspire and implement environmentally friendly solutions.

Our Values

We strive to go above and beyond for our clients no matter the challenge. We aim to deliver our very best work every single day across our services.

Our Services

  • Prime Coat plastering 
  • Gypsum block plastering
  • Gypsum Block Manufacturing 
  • Gypsum Block Installation 
  • Electrical installation & painting
      • በቀላሉ የሚገጣጠም
      • የእሳት ቃጠሎን የሚቋቋም
      • ድምጽ የማያስተላልፍ
      • ለኤሌክትሪክ ዝርጋታ ምቹ
      • ፈጣን እና አነስተኛ የግንባታ ወጪ
      • ቀላል ክብደት ያለው
      • ለህንጻ ፣ ለት/ት ቤት ፣ ለሱቅ ፣ ለክሊኒክ ለቢሮዎች እንዲሁም ለአፓርትመንቶች በመስኩ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ሠራተኞች በራሱ የእቃ አቅረቦት በመጠቀም ፓርትሽን በጥራት እንገነባለን።

ፕራይም ኮት

      • ለአዲስ ህንፃ እና ቤት ሠሪዎች ታላቅ የምሥራች ከማራኪ ጅብሰም ብሎክ
      • ለልስን ሥራ የሚዉል አዲስ ቴክኖሎጂ፤
      • የተለመደዉን ልሥን(cement plastering) ሥራን ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር፤
      • ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ
      • ምንም ሳያስፈለግዉ ወዲያዉ እንዳለቀ በ48 ሠዐት ውስጥ ቀጣዩን ስራችን መጀመር ያስችለናል፤

prim coat በቀጥታ

      • block
      • beam
      • column
      • slab ላይ መጠቀም እንችላለን፤

ትላልቅ ፕሮጀክቶች እና ህንፃዎች ይሄን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ላይ ይገኛሉ፤

ከፈለጉ እቃዉን ይዘዙን፤ ፕራይም ኮት (material) እና ጂፕሰም ያሉበት ቦታ ድረሥ እናመጣለን።

Contact Us
Phone number : 09 11 927 527
Email : abeberobel99@gmail.com
Website : www.marakigypsum.com 

 


Products and Services(15 Images)