የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ (ማስተካከያ)
ቀድማችሁ ይህን ጨረታ ገዘታችሁ የነበራችሁ ደንበኞቻችን በጨረታ ሰነዱ ላይ ከስር የተዘረዘሩት ቦታዎች ላይ ወረዳ 1 ተብሎ የተጠቀሰው በስህተት ስለነበር ወረዳ 5 ተብለው ማስተካከያ ተደርጎባቸዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ልሳን ላይ የወጡትን የቦታዎች ዝርዝር ከነሙሉ ዝርዝሩ እዚህ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡
የቦታዎቹ ኮዶች የሚከተሉት ናቸው: