Addis Land Tenders
This list contains the Land Development and Management Office of Addis Ababa City Administration tenders.
You don't need to create an account to read them.
Free
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የጸዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በየካ፣ በቦሌ፣ በአዲስ ከተማ፣ በቂርቆስ፣ በጉለሌ፣ እና በልደታ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል። (ጥብቅ ማሳሰቢያ- ዶክመንት የሚገዛው ግለሰብ ወይም ድርጅት በመጀመሪያ በስሙ ወይም በህጋዊ ተወካይ አማካኝነት ቴሌ ብር አካውንት መክፈት ይኖርበታል!!)
Bid closing date
ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ
Bid opening date
ሚያዚያ 28/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ጀምሮ በ9 ተከታታይ የስራ ቀናት
Published on
ቱመርካቶ.ኮም
(Apr 17, 2024)
Free
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ (ማስተካከያ) እና ከአዲስ ልሳን ላይ የተወሰደ የቦታዎች ዝርዝር
Bid closing date
ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ
Bid opening date
ሚያዚያ 28/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ጀምሮ በ9 ተከታታይ የስራ ቀናት
Published on
ቱመርካቶ.ኮም
(Apr 19, 2024)