የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ማሽነሪዎች ፣ የተለያዩ እቃዎች እና የጥገና አገልግሎት ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Print

Bid closing date
ግንቦት 08 ቀን 2016ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Bid opening date
ግንቦት 08 ቀን 2016ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 27, 2024)
Posted
Bid document price
200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
Bid bond
2%
Region


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር10/2016

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች ፣ የተለያዩ እቃዎች እና የጥገና አገልግሎት ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  1. Horizontal Water Pump
  2. Vertical Air Receiver Tanker
  3. የሸሆና መቁረጫ(Leg Shearer)
  4. 630 KVA ትራንስፎርመር የኤሌክትሪክ ዲዛይን እና ፕላን ስራ የአገልግሎት ግዥ
  5. የቴክኒክ መገልገያ መሳሪያዎች እና ሌሎች እቃዎች
  6. የእጅ ጋሪ
  7. Water Heater Resistance with Thermostat 2000W 220V
  8. የብር መቁጠሪያ ማሽን
  9. አሉሚኒየም ውሃ ማሞቂያ
  10. Service maintenance for Cummins Power Generator ModelC110Ds
  11. Maintenance for Service Laundary Machine

ማንኛውም ተጫራች፡-

  • በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
  • ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 200 /ሁለትመቶብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘትይችላል፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ፣በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ በድርጅቱ ደረሰኝ ማስያዝ ይኖርበታል፣ 
  • የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣
  • ጨረታው ግንቦት 08 ቀን 2016ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ሰዓት የሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  •  ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 465 22 94 /011 4 66 4705 መጠየቅይቻላል፡፡

                                               የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Company Info
Filed Under