የፍላጎት መግለጫ
ድርጅታችን ጊስጊዮር የኅትመት ስራዎች ባለ አራት ከለር ፍሌክሶግራፊክ ማሽን (4 color flexographic printing machine) አስመጥቶ የሙከራ ስራውን ያጠናቀቀ ሲሆን፤ ማሽኑ በማዳበርያ፣ በጆንያ፣ በባልትና ማሸጊያዎች፣ በወረቀት ቦርሳዎች፣ ሸራዎች እና የመሳሰሉት ላይ የሚያትም ማሽን ሲሆን ድርጅታችን ወደ ገበያ ለመግባት ፍላጎት ካላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ጋር በኮሚሽን አብሮ መስራት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት ፍላጎት ያላችሁ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 የስራ ቀናት በሚከተሉት መንገዶች ልታገኙን እና የበለጠ መረጃ ማግኘትየምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡
ስልክ፦ 0947 71 64 21
Telegram/Whatsapp፡ 0911 85 65 96
በኢሜይል፦ stgestab@gmail.com
ጊስጊዮር የኅትመት ስራዎች ድርጅት