ጊስጊዮር የኅትመት ስራዎች ወደ ገበያ ለመግባት ፍላጎት ካላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ጋር በኮሚሽን አብሮ መስራት ይፈልጋል


Print

Bid closing date
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 የስራ ቀናት
Bid opening date
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 24, 2024)
Posted
Bid document price
Bid bond
Region

የፍላጎት መግለጫ

ድርጅታችን ጊስጊዮር የኅትመት ስራዎች ባለ አራት ከለር ፍሌክሶግራፊክ ማሽን (4 color flexographic printing machine) አስመጥቶ የሙከራ ስራውን ያጠናቀቀ ሲሆን፤ ማሽኑ  በማዳበርያ፣ በጆንያ፣ በባልትና ማሸጊያዎች፣ በወረቀት ቦርሳዎች፣ ሸራዎች እና የመሳሰሉት ላይ የሚያትም ማሽን ሲሆን ድርጅታችን ወደ ገበያ ለመግባት ፍላጎት ካላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ጋር በኮሚሽን አብሮ መስራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ፍላጎት ያላችሁ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 የስራ ቀናት በሚከተሉት መንገዶች ልታገኙን እና የበለጠ መረጃ ማግኘትየምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡

ስልክ፦ 0947 71 64 21 
Telegram/Whatsapp፡ 0911 85 65 96
በኢሜይል፦ stgestab@gmail.com 

ጊስጊዮር የኅትመት ስራዎች ድርጅት

 

Company Info
Filed Under