ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ አ/ማ
ጨረታ ቁጥር፡ (አሆ/0003/2016)
ቀን፡ 11/08/2016
ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኮምፕዩተሮችና ተዛማጅ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችህ በዘርፉ የተሰማራችህ አቅራቢዎች እስከ ሚያዝያ 17 2016 ድረስ የዋጋ ማቅረብያ ፕሮፎረማ ሣር ቤት ግደይ ገብረ ሕይወት ሕንፃ በሚገኘው የኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ዋና መሥሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ጨረታው ሚያዝያ 17 2016 ከቀኑ በ 10 ሰዓት በስፍራው በተገኙ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ሣር ቤት ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ዋና መሥሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ መሰብሰቢያ እዳራሽ ይከፈታል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0935401761 መደወል ትችላላቹህ::
ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
Description |
Quantity |
1. Laptop, Lenovo
|
5 |
2. Laptop
|
3 |
3. Desk Top Dell Computer
|
2 |
4. Printer All in one (Print, Copy, Scan)
|
1 |