ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ አ/ማ ኮምፕዩተሮችና ተዛማጅ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Print

Bid closing date
እስከ ሚያዝያ 17 2016 ድረስ
Bid opening date
ሚያዝያ 17 2016 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 20, 2024)
Posted
Bid document price
Bid bond
Region

ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ አ/

ጨረታ ቁጥር፡ (አሆ/0003/2016)

ቀን 11/08/2016

ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኮምፕዩተሮችና ተዛማጅ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችህ በዘርፉ የተሰማራችህ አቅራቢዎች እስከ ሚያዝያ 17 2016 ድረስ የዋጋ ማቅረብያ ፕሮፎረማ ሣር ቤት ግደይ ገብረ ሕይወት ሕንፃ በሚገኘው የኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ዋና መሥሪያ ቤት 4 ፎቅ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ጨረታው ሚያዝያ 17 2016 ከቀኑ 10 ሰዓት በስፍራው በተገኙ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ሣር ቤት ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ዋና መሥሪያ ቤት 4 ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ መሰብሰቢያ እዳራሽ ይከፈታል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0935401761 መደወል ትችላላቹህ::

ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 Description 

 Quantity

1. Laptop, Lenovo

  • Core i5
  • Ram:- 8GB
  • Storage:-512SSD
  • Screen size:-15.6"
  • Generation 11

5

2. Laptop

  • HP Pavilion
  • Core i7
  • Ram 8 GB
  • Screen size:-15.6" Touch Screen
  • Storage:-512SSD
  • Generation 11

3

3. Desk Top Dell Computer

  • HP 1 TB Hard Disk
  • Ram 8 GB
  • Monitor Screen 19 inch

2

4. Printer All in one (Print, Copy, Scan)

  • HP Laser Jet MFP 135W

1

Company Info
Filed Under