የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ለኢስት አፍሪካን ሪል ኢስቴት ዴቨሎፕመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለዋናው ቢሮ ህንጻ የፊኒሺንግ ስራ የሚያስፈልጉ
በዚህም መሰረት ፡-
ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
2. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ሰነዱን ሳር ቤት ከሚገኘው የኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ኩባንያ ዋና መ/ቤት ግደይ ገ/ሕይወት ሕንጻ አራተኛ ፎቅ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱትን ሕጋዊ ሰነዶች ዋናውንና አንድ ኮፒ በማምጣት እስከ ሚያዚያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት – ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ድረስ መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋጋ ያቀረቡትን ጠቅላላ የመወዳደሪያ ዋጋ 2% በባንክ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ማቅረቢያ ሰነዱን እስከ ሚያዚያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ብቻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የተጫራቾች ስም እና አድራሻ በሚያሳይ በስም የታሸገ ኢንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው ሚያዚያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
6. የጨረታ ሰነዱን የገዢ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው በስልክ ቁጥር 0935-40-17-61
ኢሜይል getahun.lema@eastafricanholding.com ከጨረታው 2ቀናት በፊት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
7. ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Address | ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 999/9 አዋሽ ወይን ጠጅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ገባ ብሎ |
---|---|
Phone | +251 11 372 7717+251 11 371 4155 |