ኢስት አፍሪካን ሪል ኢስቴት ዴቨሎፕመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለዋናው ቢሮ ህንጻ የፊኒሺንግ ስራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Print

Bid closing date
ሚያዚያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 10፡00 ሰዓት
Bid opening date
ሚያዚያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 19, 2024)
Posted
Bid document price
Bid bond
2%
Region

የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ለኢስት አፍሪካን ሪል ኢስቴት ዴቨሎፕመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለዋናው ቢሮ ህንጻ የፊኒሺንግ ስራ የሚያስፈልጉ

  • ጂፕሰም ብሎክና ጂፕሰም ቻኪንግ
  • የተለያዪ የደረጃ የመዝጊያና የመስኮት ግጣም የሚያስፈልጉ ግራናይት
  • የውስጥና የውጪ ግድግዳዎች ቀለም
  • የኤሌክትሪካል ዕቃዎች(ኬብል፣ ኮንዳይት፣ ፒቪሲ፣ ፓይፕ፣ የስልክ ሲስተም ወዘተ)
  • የሳኒቴሪ የውሀ መስመሮች ፒቪሲ ፓይፕና የተለያዩ መገጣጠሚያች ፣
  • ወተር ፕሩፊነንን ኬሚካሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ፡-

  • የተጠቀሱትን ምርቶች በተናጠል ወይም በጋራ ሁሉንም ዕቃዎች ማቅረብ የሚችሉና የ 2016 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ

ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

2. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ሰነዱን ሳር ቤት ከሚገኘው የኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ኩባንያ ዋና መ/ቤት ግደይ ገ/ሕይወት ሕንጻ አራተኛ ፎቅ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱትን ሕጋዊ ሰነዶች ዋናውንና አንድ ኮፒ በማምጣት እስከ ሚያዚያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት – ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ድረስ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋጋ ያቀረቡትን ጠቅላላ የመወዳደሪያ ዋጋ 2% በባንክ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ማቅረቢያ ሰነዱን እስከ ሚያዚያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ብቻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የተጫራቾች ስም እና አድራሻ በሚያሳይ በስም የታሸገ ኢንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ሚያዚያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6. የጨረታ ሰነዱን የገዢ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው በስልክ ቁጥር 0935-40-17-61
ኢሜይል getahun.lema@eastafricanholding.com ከጨረታው 2ቀናት በፊት መጠየቅ ይችላሉ፡፡

7. ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

Company Info
East African Real Estate Development PLC
ኢስት አፍሪካን ሪል እስቴት ዴቨሎፕመንት ኃ/የተ/ የግ/ማህበር
Address ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 999/9 አዋሽ ወይን ጠጅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ገባ ብሎ
Phone +251 11 372 7717+251 11 371 4155
Filed Under