የሂሳብ የውጭ ኦዲት ማስታወቂያ
ድርጅታችን ጊቭ ሶሳይቲ ኢትዮጵያ የውጭ ኦዲተር ቀጥሮ ዓመታዊ ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል። ከታች በተገለፀው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳችሁን፣ የዋጋ ማቅረቢያ እና ሥራው ተጠናቆ የሚቀርብበትን ጊዜ በመግለፅ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 14, 2016 ዓ.ም በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ስድስት ኪሎ ሊደርሺፕ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 502 በስራ ሰዓት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ለበለጠ መረጃ +251 92 141 8522
መስፈርቶች፣
ጊቭ ሶሳይቲ ኢትዮጵያ