ጊቭ ሶሳይቲ ኢትዮጵያ የውጭ ኦዲተር ቀጥሮ ዓመታዊ ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል


Print

Bid closing date
እስከ ሚያዝያ 14, 2016 ዓ.ም
Bid opening date
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 17, 2024)
Posted
Bid document price
Bid bond
Region

የሂሳብ የውጭ ኦዲት ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጊቭ ሶሳይቲ ኢትዮጵያ የውጭ ኦዲተር ቀጥሮ ዓመታዊ ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል። ከታች በተገለፀው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳችሁን፣ የዋጋ ማቅረቢያ እና ሥራው ተጠናቆ የሚቀርብበትን ጊዜ በመግለፅ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 14, 2016 ዓ.ም በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ስድስት ኪሎ ሊደርሺፕ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 502 በስራ ሰዓት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ለበለጠ መረጃ +251 92 141 8522

መስፈርቶች፣

  1. የታደሰ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ከAABE
  2. የታደሰ የ 2016 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ 
  3. የቫት ተመዝጋቢና ታክስ መለያ ቁጥር ያለው መሆን ይኖርበታል።

ጊቭ ሶሳይቲ ኢትዮጵያ

Company Info
Filed Under