የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 02/24
ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ባንኩ ለሰጠው ብድር በዕዳ ማካካሻነት የያዛቸው ሕንጻዎች
ተ.ቁ. |
የንብረቱዓይነት |
ንብረቱየሚገኝበትአድራሻ |
የመነሻ ዋጋ ብር |
ቤቱ/ ሕንፃው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ |
የይዞታው ጠቅላላ ስፋት |
|||
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
የቦታዉ ልዩ ስም |
|||||
1 |
G+2 ለንግድ የሚያገለግል ሕንፃ |
ሀገረ ሰላም |
ሁላ |
ሰቻ |
መዐድን አካባቢ |
10,725,623.37 |
ምድር ቤት180.33 ካ.ሜ 1ኛ ፎቅ 176.87 2ኛ ፎቅ 162.52 |
414.73 ካ.ሜ |
2 |
መኖሪያ ቤት ቤዝመንት፣ግራውንድ እና ሰርቪስ |
አለታ ወንዶ |
|
ጨፌ |
ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ |
4,530,826.40 |
ቤዝመንት 47.17 ምድር ቤት 110.24 ካ.ሜ ሰርቪስ ቤቱ 36 ካ.ሜ |
474.375 ካ.ሜ |
3 |
G+0 መኖሪያ ቤት |
ጋምቤላ |
ጋምቤላ |
05 |
ኢሚግሬሽን አካባቢ |
3,262,859.68 |
88.35 ካ.ሜ እና 100.78 ካ.ሜ |
548 ካ.ሜ |
4 |
G+4 ጅምር ሕንፃ |
አዲስ አበባ |
ለሚ ኩራ |
የቀድሞዉ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ10 በአሁኑ ለሚ ኩራ ወረዳ 4 |
በሻሌ ዉሀ ታንከር |
38,964,964.71 |
167 ካ.ሜ |
250ካ.ሜ
|
5 |
ከብት ማድለቢያ |
ሲዳማ ዳሌ ወረዳ |
ዳሌ |
ዲጋራ |
|
1,893,303.39 |
688.60 ካ.ሜ ቢሮ፣ሱቅ እና ካፌ 879.84 ካ.ሜ መኖ ማዘጋጃ |
2.8 ሄክታር |
6 |
የንግድ ህንጻ/መጋዘን |
ደ/ብ/ህ/ክ/መንግስት |
ሀድያ |
ሾኔ ከተማ አስተዳደር |
አሬንቻ ቀበሌ |
5,563,981.43 |
መጋዘን 390.6 ካ.ሜ አዲስ መጋዘን 129.6 ካ.ሜ |
622.6 ካ.ሜ |
ማሳሰቢያ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 554 8062 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
RasMekonnen Street, Wegagen Tower P.O.Box: 1018, Addis Ababa, Ethiopia
Website: www.wegagen.com Email: info@wegagen.com SWIFT: WEGAETAA