ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ጄኔሬተሮች ፣ማንሆስ ኮንክሪት ማምረቻ ማሽን፣ አሳንሰር ሊፍቶች (Elevetors) እና መፈተሻ በሮች (Human Walkthrough ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር FD/A&FR/03/2016 ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ያገለገሉ ጄኔሬተሮች ማንሆል ኮንክሪት ማምረቻ ማሽን፤አሳንሰር ሊፍቶች (Elevetors) እና መፈተሻ በሮች (Human Walkthrough) ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
እባክዎን ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጫን የጨረታ ሰነዱን ጨምሮ ስለጨረታው ጥልቅ መረጃን ያግኙ።