Print |  Close this window

Buna Pen


LocationAddis Ababa, Ethiopia
Mobile +251 963 48 48 48
Mobile 2 +251 930 01 73 86
Mobile 3 +251 966 27 28 33
Buna Pen

Buna Pen is a quality pen produced in Ethiopia, by Ethiopians.

Buna is a name that immediately conjures up the pride of all Ethiopians. Ethiopia is known worldwide for its wonderful coffee. The Kerchanshe Group has over 15 years grown into the largest producer and exporter of coffee in Ethiopia. Founded on the principles of bringing fairness and transparency to the coffee value chain, while satisfying customer demand, Kerchanshe is also a company with heart and vision. Directly and indirectly, it impacts the livelihoods of over a million coffee growers throughout the southern and south-western coffee-cultivating regions of Ethiopia. The passion for fine coffee is coupled with consistent reinvestment, not only in improved infrastructure, technology, and processes but Kerchanshe also invests 10% of its annual profits into social responsibility programs, such as building schools and providing clean water to the communities it serves.

It is as a seamless projection of that success and passion for excellence that Kerchanshe formed a separate manufacturing group, the first product being the Buna Pen!!

Our Vision

By manufacturing our Pens Locally, we intend to raise the profile of Ethiopian manufacturers in Africa and Beyond, leading the market and inspiring all Ethiopian manufacturers to build on the pride of providing employment, boost the economy through import substitution and kindle the latent entrepreneurial spirit.

Our Mission

  • To stimulate and attract interest through educational support programs.
  • To become the best-selling ballpoint pen brand and the number 1 household name in Ethiopia.
  • Building a continental brand following our success in the Ethiopian Market.

"Write the Future."

Buna Pen began to be manufactured in Mojo town at a factory equipped with state of the art equipment that had an initial production capacity of 17.5 million pens per annum. With the delivery of a second and larger set of machinery, the capacity has expanded to 67.5 Million pens annually.

The factory was inaugurated and started operation in July 2019. Following an intensive period of 9 Months of market testing, quality refinements, and ironing out all teething problems, Buna Pen is currently available throughout Ethiopia.


ቡና የሚለው ስም መላ ኢትዮጵዊያንን በኩራት የሚያነቃቃ ቃል ነው። ኢትዮጵያ በዓለም ዙሪያ ድንቅ በሆነው ቡናዋ ትታወቃለች። በ15 ዓመታት ውስጥ ቀርጫንሼ ግሩፕ በኢትዮጵያ ትልቁ የቡና አምራችና ላኪ ለመሆን ችሏል። ፍትሃዊነት እና ተአማኒነት ያለው የቡና ዕሴት ሰንሰለት በመተግበር መርህ ላይ ተመስርቶ፣ ቀርጫንሼ የደንበኞቹን ፍላጎት ማርካት የቻለ ልባም ባለራዕይ ኩባንያ ነው። ኩባንያው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከ1 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ያሉ የቡና አልሚዎች ኑሮ ላይ ተደራሽ ያደርጋል። ቀርጫንሼ ምርጥ ቡና የማቅረብ ተነሳሽነት ተከታታይነት ባለው መዋዕለ ነዋይ በማፍሰስ፣ የተሻለ መሰረተ ልማት፣ ቴክኖሎጂ እና አመራረቶች ከመተግበር ጋር ተዳምሮ 10 በመቶ የሚሆነውን ዓመታዊ ትርፉን ለማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች የሚያውል ሲሆን ይህም የትምህርት ቤቶች ግንባታና የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ያካተተ ነው።

የቀርጫንሼ በስኬትና ተነሳሽነት ወደ ልህቀት በሚያደርገው ጉዞ ታጅቦ ራሱን የቻለ ቡና ስክሪብቶ ማምረቻ የተባለ ግሩፕን መፍጠር ችሏል!!

በስክሪብቶ ምርታችን የኢትዮጵያ አምራቾችን መገለጫ በአፍሪካም ጭምር ከፍ እንዲሉ በማስቻል ሂደት የገበያ የበላይነት በመያዝ ኢትዮጵያዊያን አምራቾችን በማነቃቃት በተጨማሪ ስራ አቅርቦት እና በሀገር ውስጥ ምርት ኢኮኖሚው እንዲዳብር በማስቻል የስራ ፈጣሪነት መንፈስ እንዲጎለብት የማድረግ ግብ ሰንቀናል።

ተልዕኮ 

በቀጣዩ ዓመት በኢትዮጵያ ቀዳሚና ምርጥ ስክሪብቶ አምራች ለመሆን፡፡ በትምህርት ድጋፍ ፕሮግራሞች በመታገዝ ተፈላጊነትን ለማነቃቃትና ለመሳብ፡፡ ከኢትዮጵያ ባለፈ የአፍሪካን ገበያ በበቂ ሁኔታ ማዳረስ፡፡

"ነገን እንፅፋለን"

የቀርጫንሼ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የማምረት ክፍል የሆነው ደምበሊሰ የመጀመሪያውን የማምረት ስራ በቡና እስክርቢቶ በሐምሌ ወር 2011 ዓ.ም. የጀመረ ሲሆን በዓሁኑ ወቅት በሞጆ የሚገኝው ዘመናዊ በሆነው እና በአመት 67.5 ሚሊዮን ስክርቢቶዎች የማምረት አቅም ባለው ፋብሪካ ውስጥ የሚያመረታቸውን እስክርቢቶዎች በሁሉም ኢትዮጵያውያ ክልሎች ውስጥ ለገበያ ማድረስ ችሏል። በሀገር ውስጥ ምርት ኢትዮጵያውያንን በማገልገልአችን ኩራት ይሰማናል!

በርግጥም ለመላ ኢትዮጵያውያን "ነገን እንፅፋለን"!

Visit www.2merkato.com to find out more about this company and other 5,000 business.
Print |  Close this window