Print |  Close this window

Edget Beselam Wood and Metal Work Partnership | እድገት በሰላም የእንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ ሽርክና ማኅበር


LocationSululta, Ethiopia
Mobile +251 911 26 52 68
Mobile 2 +251 913 61 76 94
Edget Beselam Wood and Metal Work Partnership | እድገት በሰላም የእንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ ሽርክና ማኅበር

Edget Beselam Wood and Metal Work Partnership is a household and office furniture manufacturing company in Ethiopia. We do all sorts of wood and metal works. We are attentive to detail, and we value quality and customer satisfaction immensely.

In all we do, we emphasize on:

  • Creativity
  • Quality
  • Customer satisfaction

Our products include:

  • Tamburata door (modern in-house door)
  • Kitchen cabinet
  • Cupboard
  • Bed
  • Sofa
  • Verandah/balcony rail
  • Various types of beautifully designed wood and metal works

Visit or call us!

እድገት በሰላም የእንጨት እና ብረታ ብረት ሥራ ሽርክና ማኅበር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የእንጨት እና ብረታ ብረት አምራች ሲሆን፣ ሁሉንም ዓይነት የእንጨት እና የብረታ ብረት ሥራዎች በከፍተኛ ጥራት እና ደንበኞቻችንን በማርካት እንሠራለን። 

በሥራችን ሁሉ የሚከተሉትን እናሳያለን፦

  • የፈጠራ ችሎታ
  • ጥራት
  • የደንበኞች እርካታ

ምርቶቻችን፦

  • ታንቡራታ በሮች (ዘመናዊ የቤት ውስጥ በሮች)
  • ኪችን ካቢኔት 
  • ቁም ሳጥን 
  • አልጋ
  • ሶፋ
  • የበረንዳ ፍርግርጎች 
  • አጠቃላይ ውብ እና ያማሩ የእንጨት እና የብረታ ብረት ሥራዎችን እንሠራለን። 

ይጎብኙን! ይደውሉልን!

 

Visit www.2merkato.com to find out more about this company and other 5,000 business.
Print |  Close this window