Print |  Close this window

Smart Solutions


LocationAddis Ababa, Ethiopia
Mobile +251 961 545454
Smart Solutions

Smart Solutions is your favorite supplier of different kinds of electronics and accessories in Ethiopia, such as smart touchless sanitizer/soap dispenser, wifi router, smart shower, jar water pump, portable car tyre compressor, power backup system (generator replacement), vertical steamer, virtual reality headset (VR) and wireless massager.

Smart Touchless Sanitizer/Soap dispenser

  • ከእጅ ንክኪ ነፃ በሆነ መንገድ እጅዎን ሳኒታይዝ ያድርጉ
  • ለሬስቶራንት
  • ለሆስፒታል/ክሊኒክ
  • ለሱቆች
  • ለመኖሪያ ቤትና በማንኛውም ቦታ መጠቀም ይቻላል

የወቅቱን አስፈላጊ እቃ ይዘዙን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን

ዋጋው 1,200 ብር ብቻ

ፈጣን ኢንተርኔት በፈለጉበት ቦታ!

  • ለቤትዎ ኢንተርኔት ለማስገባት ቴሌ ምን አመላለስዎት? ይህ 4G WiFi ራውተርና የኢትዮ ቴሌኮም 4G ሲም ካርድ ካለዎት፣ ወዲያውኑ ፈጣን ኢንተርኔት በቤትዎ፣ በቢሮዎ ወይም በተለያዩ ቦታዎች ማግኘት ይችላሉ
  • በማንኛውም 4G ሲም ካርድ የሚሰራ
  • 24 ሰዓት ያለማቋረጥ ቢጠቀሙበት የማይግል
  • ከግድግዳ ሶኬት፣ ከUSB ወይም ከፓወር ባንክ ሀይል ሊያገኝ ይችላል
  • 3,950 ብር

በ 0961545454 ይደውሉልን። አዲስ አበባ ውስጥ ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን።

ጠዋት ተነስተው ወደ ስራ ሊሄዱ ሲሉ የመኪናዎ ጎማ ተኝቶ ቢያገኙትስ? አይበለውና ተቀያሪ ጎማ ባይኖርዎትስ?

  • አያጋጥምና በምሽት እየነዱ ጎማ ቢተነፍስስ?
  • Smart Solutions አታስቡ መፍትሔ አለኝ እያለ ነው - "ስማርት ተንቀሳቃሽ ጎማ መንፊያ "
  • ለአያያዝ ምቹና ለአጠቃቀም ቀላል
  • ኃይል የሚያገኘው ከመኪናዎ የሲጃራ መለኮሻ ሶኬት ነው
  • አንድ የተኛ ጎማን በአማካይ ከ 2-5 ደቂቃ ውስጥ ይነፋል
  • ጎማ ውስጥ የገባውን የንፋስ መጠን የሚያሳይ ዲጂታል ዲስፕሌይ አለው፤ የሚገባውንም ንፋስ ቀድመው ማስተካከል ይችላሉ
  • ይህንን ወሳኝ እቃ በ 1,800 ብር ብቻ ገዝተው ካላስፈላጊ መጉላላት ይዳኑ
  • ይደውሉልን አዲስ አበባ ውስጥ ያሉበት በነፃ እናደርሳለን

  

ጃር ተሸክሞ ከላይ መጫን ቀረ ይሎታል Smart Solutions ጃሩ ባለበት አናቱ ላይ ስማርት ፓምፕ ገጥሞ ውሃ መቅዳት እየተቻለ ይላቹዋል

  • በማንኛውም Android charger ቻርጅ መደረግ ይችላል
  • ስማርት ጃር ፓንፕን አንድ ጊዜ ቻርጅ አድርጎ እስከ 8 ጃር ያስጠቅማል ወይም እስከ 2ወር እንደአጠቃቀሞ
  • 460ብር ከ 1አመት ዋስትና ጋር

Flat tyre? Nobody got time for that. So what do you do when you get a flat tyre in the middle of nowhere? Lucky for you we have got your back! Check out our cool portable tyre pump that you can conveniently carry with you anywhere, anytime. 

Visit www.2merkato.com to find out more about this company and other 5,000 business.
Print |  Close this window