Print |  Close this window

KAMUR MODERN RUGS | ዘመናዊ ምንጣፎች


LocationAddis Ababa, Ethiopia
Phone +251 115 581582
Phone 2 +251 11 5583948
KAMUR MODERN RUGS | ዘመናዊ ምንጣፎች

KAMUR, a modern rugs and decor company in Ethiopia, is on a mission to make decorating easy and affordable by providing its customers with high-quality rugs and accessories to suit every design need and budget. From design to craftsmanship, bringing our service to your doorstep, we create every KAMUR product with your needs in mind.

We understand that buying rugs and home accessories can be daunting, so we are committed to making shopping at KAMUR friendly, easy, and informative.

We offer a stunning array of styles, materials, and sizes, ensuring that you will find something special for every room.

እያንዳንዱን የካሙር ምርት እና አገልግሎት በውብ ዲዛይኖች እና አስደናቂ የዕደጥበብ ውጤቶች በማዘጋጀት እና ልባዊ ፍላጎትዎን እውን በማድረግ እናቀርባለን። ከፍተኛ ጥረት እና ውበት ያላቸው ምንጣፎችን እና ሌሎች የቤት ወስጥ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የቤትዎን ውስጣዊ ይዞታ ማዘመን የካሙር ተልዕኮ ነው።

ጥራት ያላቸውን ምንጣፎች እና ሌሎች ውብ የሆኑ የቤት ውስጥ ዕቃዎችን መግዛቱ ከባድ እና አድካሚ ሊሆን እንደሚችል እናውቃለን። ለዛም ነው በካሙር ወስጥ ያለውን የአገልግሎት አሠጣጥ ሂደት እጅግ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ ያደረግነው። እንደ ምርጫዎ እና እንደ ቤትዎ ስፋት መጠን እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የሆኑ ዲዛይኖችን እና የቤት ውስጥ ማስዋቢያ ዕቃዎችን እናቀርባለን።

እኛ ጋር ፍላጎትዎን የሚመጥን አማራጭ መሉ ነው!

Churchill Road, In front Black Lion School
Woreda 02 - House No. 03/03
+25111558 1582, +251 11 5583948
kamurrugs@gmail.com - P.O. Box 8891

Visit www.2merkato.com to find out more about this company and other 5,000 business.
Print |  Close this window