AHUMAY General Textile work is a textile company in Addis Ababa, Ethiopia.
Our Products
- Hand made cultural curtains
- Hand made and different types of clothes for both men &woman
- kids clothes
- Different kinds of garb for different organisations like hospitals, garage and school uniforms etc
አሁማይ ጠቅላላ የጨርቃ ጨርቅ ስራ፦ የተለያዩ አልባሳት ለገበያ እናቀርባለን
- በእጅ የተሰሩ ባህላዊ መጋረጃዎች
- በእጅና በዘመናዊ መልክ የተሰሩ የወንድና የሴት አልባሳት
- የህፃናት አልባሳት
- የስራ ልብሶች: ለሆስፒታል ; ለጋራጅና ለተለያዮ መስራቤቶች እንዲሁም የትምህርት ቤት ዮኒፎርም