የጎንደር ብቅል ኃ/የተ/የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተዉ ብቅል መያዣነት የሚያገለግል ጆንያ በቋሚነት እ.ኤ.አ እስከ ኤፕሪል 18/2018 ድረስ በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል


Print

Bid closing date
Apr 28, 2017 2:00 PM
Bid opening date
May 01, 2017 2:00 PM
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 19, 2017)
Posted
Bid document price
Bid bond
5%
Region

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር ብቅል ኃ/የተ/የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተዉ ብቅል መያዣነት የሚያገለግል ጆንያ በቋሚነት እ.ኤ.አ እስከ ኤፕሪል 18/2018 ድረስ በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተቀመጠዉን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ያለዉ
  2. በከረጢት/ጆንያ ማምረት ስራ የተሰማራ
  3. የጨረታዉ ሰነድ አዲስ አበባ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ ጥረት አዲስ አበባ ጽ/ቤት ማግኘት ይቻላል፡፡
  4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት መስጫ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የጠቅላላ ዋጋዉን 5 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያዉ ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ አዲስ አበባ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንጻ ጥረት አዲስ አበባ ጽ/ቤት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን እ.ኤ.አ እስከ እ.ኤ.አ. 28/04/2017 ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታዉ እ.ኤ.አ 01/05/2017 ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ተከፍቶ አሸናፊዉ ይለያል፡፡
  6. ፋብሪካዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነዉ፡፡
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0582110009/0582110000 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የጎንደር ብቅል ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማህበር  

Company Info
Filed Under