የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ጊዜ ማራዘሙን ያስታውቃል


Print

Bid closing date
ግንቦት 09 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ 11፡30 ሰዓት
Bid opening date
ግንቦት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 30, 2024)
Posted
Bid document price
Bid bond
Region

የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ጊዜ ማራዘምን ስለማሳወቅ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ  2ተኛ ዙር የመሬት ሊዝ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ጊዜ ተራዝሟል። በመሆኑም ከሚያዝያ 10 ቀን 2016 . ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 24 ቀን 2016 . ድረስ የሚቆይ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን የጨረታ ሰነድ የሽያጭ ጊዜ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከሚያዝያ 28 ቀን 2016 . ጀምሮ እስከ ግንቦት 09 ቀን 2016 .ም ከቀኑ 9፡00 ድረስ ለ10 ተከታታይ ቀናት መራዘሙን እየገለጽን የጨረታው መዝጊያ ቀን 09/09/2016 ዓ.ም እስከ 11፡30 ሰዓት ብቻ ሆኖ በቀን ግንቦት 12/2016 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በቦሌ ክ/ከተማ መሰብሰብያ አዳራሽ ጨረታው በይፋ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ

የጨረታውን ሰነድ ለማግኘት ከስር ያለዉን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/661fe7ddb1b26f6b753a8ce0 

Company Info
Filed Under