የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Print

Bid closing date
ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Bid opening date
ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 30, 2024)
Posted
Bid document price
50.00 ብር
Bid bond
Region

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ

  • ያገለገሉ አሮጌ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣
  • ኦይል ፊልትሮ፣ ኤር ኤለመንት፣
  • የመኪና ባትሪዎች ከ50-80 አምፔር፣ የመኪና ባትሪዎች 150 አምፔር፣ የመኪና ባትሪዎች 200 አምፔር፣
  • የላርጎ ጀረኪና ባለ 5 ሊትር፣
  • የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ማከፋፈያ፣ ሆልደር፣ ብሬከር፣
  • የተለያዩ የስቴፕለር መምቻዎች፣ አዲንግ ማሽን፣ የቶነር ቀፎ፣
  • ብረታ ብረቶች፣ የተሰባበሩ ጋሪዎች፣ የተሰባበሩ ጠረጴዛዎች፣ ወንበሮች፣ ሙሉ ቆርቆሮ፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች፣
  • ፕላስቲክ ቦት ጫማዎች፣ የቀለም ቆርቆሮዎች እና የፕላስቲክ በርሜል ባለ 120 ሊትር እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች:-

  • የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት ይሆናል።
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 / ሃምሳ/ በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል።
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት።
  • ጨረታው ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/011 416 3978 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Company Info
Filed Under