ግሬስ ኮንስትራክሽን ኬሚካልስ የግንባታ እቃዎች እና ኬሚካሎች ግብዓት እና የፕላስቲክ እንዲሁም የካርቶን ማሸጊያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመግዛት ውል ማሰር ይፈልጋል


Print

Bid closing date
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በአስረኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
Bid opening date
በአስረኛው ቀን ጠዋት 4፡30
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Apr 19, 2024)
Posted
Bid document price
150.00 ብር
Bid bond
100,000.00 ብር
Region

ግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር:- GCC/TENDER/01/2024

ግሬስ ኮንስትራክሽን ኬሚካልስ ከታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች ግዥ ለመፈጸም አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመግዛት ውል ማሰር ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1፡- የግንባታ እቃዎች እና ኬሚካሎች ግብዓት
  • ሎት 2፡- የፕላስቲክ እንዲሁም የካርቶን ማሸጊያዎች

ስለሆነም፡-

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥርን ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታው ሰነድ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጅምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሀምሳ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ወሎ ሰፈር በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በተገለፀው ቀንና ሰዐት በድርጅቱ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው በአስረኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ላይ ተዝገቶ በዛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡ አስረኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተግባራዊ ይሆናል፡፡

7. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ግሬስ ኮንስትራክሽን ኬሚካልስ
ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል ጀርባ
ስ.ቁ፡- +251 92 065 6471 / +251 98 734 6404

የእቃው አይነት እና ዝርዝር፡-
ሎት 1፡- የግንባታ እቃዎች እና ኬሚካሎች ግብዐት

No

Item

Type

Grade

UoM

Qty

1

Cement

OPC/ PPC

42.5 Or 32/No Grade

Kg

200,000

2

Silk a Sand

Low wet consistency

Fine

Kg

200,000

 

No

Item

Color

Grade

UoM

Qty 

1

Calcium carbonate

White

5 micro

Kg

10,000

2

Calcium carbonate

Black

<20 micro

Kg

10,000

3

Sodium Chloride

None

None

Kg

3,000

4

Aluminum

None 

99%

Kg

5,000

5

Antifoam Deformer

None

Silicone based

Pcs

1,000

ሎት 2፡- የፕላስቲክ እንዲሁም የካርቶን ማሸጊያዎች

No

Item

Type

Size

UoM

Qty

1

Plastic container

Jerry can

20L

Pcs

5,000

2

Plastic container

Jerry can

5L

Pcs

2,000

3

Plastic container

Jerry can

1L

Pcs

1,000

4

Plastic container

Bucket/Baldi

20L

Pcs

5,000

5

Plastic container

Bucket/Baldi

3.5L

Pcs

2,000

6

Outer packaging lastic

Lastic

For 10Kg

Pcs

30,000

7

Outer packaging lastic

Lastic

For 15Kg

Pcs

1,000 

8

Outer packaging bag

ማዳበሪያ

For 25Kg

Pcs

50,000

9

Cartoon Packaging

Brown 3ply Cartoon

1480*310

Pcs

5,000

Company Info
Filed Under