H.A. ህጋዊ ማንኛውም ትልልቅ ድርጅቶች ገዢ እና ሻጭ ተከራይ አገናኝ ኤጀንሲ የተለያዩ ለንግድ ፣ ለሆስፒታል አገልግሎት የሚሆኑ ህንጻ እና መጋዘኖች ማከራየት እና መሸጥ እንዲሁም ትላልቅ ት/ቤት አከራይ ወይም ሻጭ ድርጅቶችንም በዚሁ ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ይጋብዛል


Print

Bid closing date
......
Bid opening date
......
Published on
ቱመርካቶ.ኮም (Feb 12, 2024)
Posted
Bid document price
Bid bond
Region

H.A ህጋዊ ማንኛውም ትልልቅ ድርጅቶች ገዢ እና ሻጭ ተከራይ አገናኝ ኤጀንሲ

ስልክ፡- 09 66 26 18 66

  • ኮድ1. ህንፃ የሚሸጥ ለቢሮ አገልግሎት G+11 2 ቤዝመንት 2 ሊፍት ያለው እጅግ ዘመናዊ አለን
  • ኮድ2. ህንፃ የሚሸጥ G+10 ለቢሮ አገልግሎት 2 ቤዝመንት ፣ 2 ሊፍት ያለው አለን
  • ኮድ3. ለትምህርት ቤት አገልግሎት የሚውል ህንፃ የሚሸጥ ወይም በኪራይ G+5 አለን
  • ኮድ4. ህንፃ ለሆስፒታል ብቻ የሚሸጥ G+6 ፣ 1 ሊፍት ያለው አለን
  • ኮድ5. የሚሸጥ ሆቴል G+8 ፣ 1 ቤዝመንት 2 ሊፍት ያለው አለን።
  • ኮድ6. መጋዘን የሚሸጥ 18700 . በመሀል አዲስ አበባ አለን።
  • ኮድ7. ህንፃ የሚሸጥ G+5 ለሀኪም ቤት ብቻ አለን
  • ኮድ8. ህንፃ ሙሉ ገስት ሃውስ G+5 የሚከራይ 49 መኝታ ቤት ያለው እጅግ ዘመናዊ አለን
  • ኮድ9. መጋዘን የሚሸጥ ጠቅላላ ካሬ 2400 መጋዘን ያረፈበት 1200 ካሬ በመሀል አዲስ አበባ አለን፡:
  • ኮድ10. መጋዘን የሚሸጥ ዱከም ጠቅላላ ካሬው 2500 መጋዝን ያረፈበት 1500 ትራንስፎርመር 630 ቦልቴጅ ያለው ከዋና መንገድ 200 ሜትር አለን
  • ኮድ11. መጋዘን የሚሸጥ 2000 . መጋዘን ያረፈበት 500 . ቃሊቲ አለን።

ማሳሰቢያ:- በእኛ በኩል የኮሚሽን የማናስከፍላቸው ተቋማት ስም ዝርዝር

  • ለመንግስት ተቋማት /ቤት ሁሉም
  • ለኤንጂኦ፡- ለኢዩ ፣ ለሁዋዌ ፣ ለዩ ኤን ፣ ዩኒሴፍ ፣ ሴፍ ዘችልድረን ፣ ለGIZ አውሮፓ ህብረት ፣ አፍሪካ ሕብረት ፣ ለዩናይትድ ነሽን ፣ ወርልድ ቪዥን ፣ ለWFP ፣ ዩ ኤስ አይዲ ፣ ነርወይ ፣ ካርትስ ኢንተርናሽናል ፣ ለኤምባሲዎች ፣ ለሳፋሪ ኮም ፣ ለኢትዮ ቴሌኮም ፣ ለባንክ ፣ ለኢንሹራንስ ለእነዚህ ሁሉ ምንጊዜ ኮሚሽን አናስከፍልም።

ማንኛውም ትልልቅ ድርጅቶች ለመግዛት ፣ መሸጥ ፣ ለመከራየት ሁሉ ፈላጊዎች ምንጊዜ ይደውሉልን ሁሉም አሉን።

ስልክ፡- 09 66 26 18 66

Company Info
Filed Under