Samson Tesfamariam Machinery :- is a manufacturer and exporter company in Addis Ababa, Ethiopia. We make export standard machineries.
ሳምሶን ተስፋማሪያም ማሽነሪ ፦ ምርቶቻችን
- የቡና መቁያ እና መፍጫ
- የለውዝ ቅቤ ማሽን
- የዘይት ማውጫ ማሽን
- ሽቶ ማውጫ ማሽን
- ወርቅ ማጣሪያ ማሽን
- የዱቄት እና ፈሳሽ ሳሙና ሚክሰሮች
- ዳቦ መጋገሪያ፣ ማብሰያ እና ማኮፈሻ ማሽኖች