Print |  Close this window

Sky Light Security & Cleaning Service PLC | ስካይ ላይት የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ


LocationAddis Ababa, Ethiopia
Phone +251 118 685759
Mobile +251 944 772700
Mobile 2 +251 984 726020

Sky Light Security and Cleaning Service PLC is a professional security and cleaning company in Ethiopia offering a reliable security service as well as quality and expert cleaning service to households and all sorts of commercial establishments. The company also provides a commission service for selling, buying, and rental of houses, warehouses, cars, furniture, and different properties.

Our Services

  • Security service
  • Cleaning service
  • Commission service

Reliable Security Service

  • Offices
  • Hotels
  • Hospitals
  • Residents
  • Embassies
  • Buildings (completed or under construction)
  • Factories

Sparkling Cleaning Service

  • Office cleaning
  • Office and house full cleaning 
  • Cleaning of buildings during and after construction
  • Carpet cleaning
  • Glass windows cleaning
  • Sofa cleaning
  • Car wash

Commission Service

  • Selling, buying, rental of house, building, warehouse, car, household and office furniture, etc

Call us, and you will get excellent service!

"What identifies us is legal trade license, quality assurance and professional insurance indemnity"

ስካይ ላይት የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ ውስጥ ለመኖሪያ ቤቶች እና ለተለያዩ ተቋማት ህንጻዎች አስተማማኝ የሆነ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ከዚህ በተጨማሪም የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ቤቶችን፣ መኪናዎችን፣ መጋዘኖችን እና ሌሎች ንብረቶችን በመግዛትና በመሸጥ እንዲሁም በማሻሻጥ የኮሚሽን ስራ ይሰራል።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

  • የጥበቃ አገልግሎት
  • የፅዳት አገልግሎት
  • የኮሚሽን አገልግሎት

የምንሰጣቸው የጥበቃ አገልግሎቶች

  • እየተገነቡ ላሉ እና ላለቁ ህንፃዎች
  • ለግል ድርጅቶች
  • ለመንግስት መ/ቤቶች
  • ለሆቴሎችና ሬስቶራንቶች
  • ለፋብሪካዎች
  • ለገበያ ማእከላት
  • ለግል ሱቆች
  • ለመናፈሻና መኖርያ ቤቶች ወዘተ

የምንሰጣቸው የፅዳት አገልግሎቶች

  • የቢሮ ጽዳት
  • የህንፃና የመኖርያ ቤት ሙሉ ጽዳት
  • ከግንባታ በኋላ የህንፃና የመኖርያ ቤት ጽዳት
  • የምንጣፍ ጽዳት
  • የመስታወት ጽዳት
  • የሶፋ ጽዳት
  • የመኪና እጥበት

የምንሰጣቸው የኮሚሽን አገልግሎቶች

  • ለመሸጥ፣ ለመግዛት፣ ለመከራየት፣ ለማከራየት
  • ለመኖርያ ቤት፣ ህንፃ፣ መጋዘን፣ መኪና፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ወዘተ

ይደውሉልን፤ አርኪ የሆነ አገልግሎት ያገኛሉ!

"መለያችን ሙሉ በሙሉ ህጋዊ የሆነ ከሚመለከተው አካል የንግድ ፍቃድና የብቃት ማረጋገጫ ያለን መሆኑ፣ እንዲሁም የኢንሹራንስ ሽፋን ያለን መሆኑ ነው"

አድራሻ፡- ቄራ ዳውንታውን ህንጻ፣ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 213/214
የሞባይል ቁጥር፡- 0944772700
0984726020
የቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 0118685759
ፖ.ሳ.ቁ 16848
ኢሜይል፡- skylightcleanplc@gmail.com

Visit www.2merkato.com to find out more about this company and other 5,000 business.
Print |  Close this window