JNSFF

Contact Address:

Oromia, Gelan Town, Heavy industry zone, Sales Office Address: Addis Ababa, near summit soft drink factory

Mobile: +251 923 025488, 912 621503 Email: Please click here to contact the company via email.

J&S Steel Structure: Profile and Product Details

 

ABOUT US

  • We are professional warehouse or workshop structural/interior design/ and construction company.
  • We devote ourselves to ecological warehouse or workshop construction
  • We integrate the most efficient building material and technologies
  • We focus on producing superior and comfortable high quality warehouse or workshop environment

 ስለድርጅታችን

  • እኛ በሙያ ላይ የመሠረተ የመጋዘን ግንባታና የውስጥ ዲዛይን የምንሰራ ድርጅት ነን፡፡
  • ከአካባቢያዊ ሁኔታ ጋር የተስማማ መጋዘን ለመስራት እንተጋለን
  • ዘመኑ የወለዳቸውን ውጤታማ የግንባታ መሳሪያችን በቅንጅት እንጠቀማለን፡፡
  • ትኩረታችን ከፍተኛ ጥራትና ምቾት ያላቸውን መጋዘኖች መገንባት ነው

 JandS

PROCESS

Phase I specification and agreement

  • Proposal on dimension and area of warehuse
  • Signing of the contract after reaching an agreement

Phase II analysis and design

  • Cost calculation, evaluation and check
  • Detailed drawings

Phase III confirmation

  • Customer review and confirmation
  • Organizing construction before materials arrive

Phase IV manufacture steel and foundation work

  •  Manuacturing steel structure in china in line with foundation work in Ethiopia  
  •  Handiling materials

Phase V packing and delivery

  • Packing in factory
  • Shippment and delivery  

Phase VI installation

  • Installing frame, wall, window, door and roof of the warehouse
  • Decoration and completion

MISSION

We will achieve our vision by delivering quality service in short period of time with minimum cost.

OUR VALUE

  • Straight talking
    • We encourage open debate where the best ideas win.
  • Customer centric
    • We put our customer at the center of our focus and initiatives with the objectives of providing them with unmatchable level of services and products.
  • Team work
    • We actively share information and ideas, enthusiastically working to make those around us better.
  • Employment
    • We employ people based on their educational status and experience.

Frequently asked questions (FAQ)

1. How long does it take to build the warehouse?

The construction period varies depending on the size, the design, as well as the workmanship of the installers. For your reference, a steel structure warehouse of 2000m2 may take around 3 months after agreement to end up.

2. How long does it take the production of steel structure In china?

After the types, the styles, and size of the materials are ordered, it will take around 30 days.

3. How is the foundation work done?

Similar to other building constructions, concrete foundation will be used. The size and depth of the basement depends on the nature of the soil and the size of the warehouse.

4. Is it possible to have your engineering drawings?

We will provide all the engineering drawings to you after the order is placed.

5. How long does the shippment and the clearing take?

After production in china is completed, loading from factory, shippment and clearing will be completed in 30days depending on Ethiopian shipping lines shippment schedule.

የቅድመ ተከተል ደረጃዎች

ደረጃ 1. ዝርዝር ስምምነቶች

-    የመጋዘኑን ወርድና ስፋት ሀሳብ ማቅረብ

-    ከስምምነት በኃላ የኮንትራት ፊርማ መፈራረም

ደረጃ 2. ትንተናና ዲዛይን

-    የወጪ ትንተና እና ግምገማ

-    ስዕላዊ መግለጫዎች

ደረጃ 3. ማረጋገጫ

-    የደንበኞች ግምገማና ማረጋገጫ

ደረጃ 4. ምርትና የመሰረት ስራ

-    ቁሱን በቻይና ማስመረትናን ከመሰረት ስራ ጋር ጎንለጎን ማካሄድ

-    የቁሳቁሶች አያያዝ

ደረጃ 5. ማሰግና ማስተላለፍ

-    ከፋብሪካው ቀሱን ማሸግና ለትራንስፖርት ዝግጁ ማድረግ

-    መርከብ ማስጫንና ወደ ደንበኛው ቦታ ማድረግ

ደረጃ 6. ተከላ

-    የመጋዘኑን ግድግዳ፣መስኮት፣ በር እና ጣራ መገጣጠም

-    ማሳመር እና ጨረስ

አላማ

ጥራት ያለው አገልግሎት በዝቅተኛ ክፍያና በአጭር ሰዓት በመስጠት ወደ ምንፈልገው ግብ መድረስ ነው፡፡

የኛ እሴቶች

  1. ቀጥተኛ ውይይት፡ መነጋገር የተሻሉ ሐሳቦች ጎልተው እንዲወጡ እናበረታታለን
  2. የደንበኞች ማዕከልነት
  3. ቅጥር፡ ሰራተኞችን የምንቀጥረው እንደ ሰራተኛው የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ነው፡፡

በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች/FAQ/

1. መጋዘን ለመገንባት ስንት ቀን የፈጃል?

የግንባታው ስራ እንደ መጋዘኑ መጠን ዲዛይን እንዲሁም የሠራተኞች ሁኔታ የሚወሰን ሲሆን ለመረጃ ያህል 200m2 ስፋት ያለውን መጋዘን በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ሰርቶ ማጠናቀቅ ይቻላል፡

2. ስቲል ስትራክቸሩን ከቻይና ሰርቶ ለማጠናቀቅ ስንት ጊዜ ይወስዳል?

እንደሚታዘዘው ዕቃ አይነትና መጠን የሚወሰን ሲሆን በግምት ወደ 30 ቀን አካባቢ ይወስዳል፡፡

3. መሠረቱ እንዴት ይገነባል?

እንደሌሎች ግንባታዎች ሁሉ ሲሚንቶን በዋናነት የምንጠቀም ሲሆን የመሰረቱ ስፋትና ጥልቀት እንደ መሬቱ አፈር ሁኔታ የሚወሰን ይሆናል፡፡

4. የምህንድና ስዕሎችን ማግኘት ይቻላል?

ማንኛውንም የግንባታ ስዕሎች ስምምነቱ ከተፈጸመ በኃላ እንሰጣለን

5. የመርከብ ጉዞና ተያያዝ ጉዳዮች በስንት ጊዜ ይጠናቀቃሉ?

ከቻይና ምርቱ ከተመረተ በኃላ ከፋብሪካ ማስጫንና የመርከብ ጉዞ ተያያዥ ጉዳዮችን ጨምሮ በ30 ቀን ውስጥ ይጠናቀቃል፡፡